የሳሃራ አቧራ ወደ አሜሪካ አመራ | የይሑዳ አንበሣ ከጽዮን ተራሮች አገሣ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2020
ኢትዮጵያ ፥ የአውሎ ንፋሶች መነሻ እና የሳሃራ አቧራ መቀስቀሻ ንፋስ መነሻ
አሜሪካ፤ ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ያስገባሻቸውን ፀረ–ኢትዮጵያ ወኪሎችሽን ቶሎ አውጪያቸው! ከግብጽ ጋር የጀመርሽው ድራማ በሥልጣን ላይ ያስቀመጥሻቸው “ኦሮሞ” ወኪሎችሽ የሥልጣን እድሜያቸው እንዲራዘም እና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በቂ ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ነው። በተመሳሳይ ሰዓት ደግሞ ኢትዮጵያዊው በብሔራዊ ስሜት ተነሳስቶ ካስቀመጥሽው የአውሬ መንግስት ጎን እንዲሰለፍና የዘር ማጽዳቱ ዘመቻ ሕዝቡ በደነዘዘበት ወቅት ባፋጣኝ እንዲቀጥል ለማድረግ ነው።
ግድቡን ግራኝ አህመድ “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም” ብሎ ሸጦታል። ግብጽን እንደሚረዳ በአጻፋውም ከአረቦች፣ ከአሜሪካ እና ከግብጽ እርዳታ እንደሚያገኝና ቤኒሻንጉልን በኦሮሚያ ሥር ማካተት ይችል ዘንድ ቃል ተገብቶለታል። ውሉን ተፈራርሟል፤ ኢንጂነር ስመኘውንም በመገድል ታማኝነቱን አሳይቷል። ለዚህም አሁን ማንም ሳይቃወምው አዲስ አበባ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ ናዝሬት፣ ደብረ ዘይትና “ቢኒሻንጉል ጉሙዝ” በተሰኘው ክልል የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን ቀስበቀስ በማፈናቀል ብሎም በጥይት፣ በኮሮና እና በመርዝ በመግደል ላይ ይገኛል። ይህን ማየትና መረዳት የተሳነው ወገን ቢኖር በቁሙ የሞተን የመቃብር “ሙቀት” የሚናፍቀው ብቻ ነው። በአሜሪካ እና በአረቦቹ በቅደም ተከተል እንዲፈጸም የታቀደው ነገር ሁሉ ዛሬ ሳይሆን ገና ከ150 ዓመታት በፊት ነበር የተጠነሰሰው።
ነገር ግን ኢትዮጵያን ላለፉት 150 ዓመታት ክፉኛ ሲበድሉ የቆዩት የእነዚህ አውሬዎች ዘመን አብቅቷልና አሁን ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ አንድ ባንድ ከመውደቅ በቀር ሌላ ምንም ዓይነት ዕጣ ፈንታ የላቸውም። አሜሪካ፡ አውሮፓ፣ አረቢያ በቃችሁ! በቃችሁ! በቃችሁ!
Leave a Reply