Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 22nd, 2020

ኮርያዊቷ መሀመድን በሲዖል እንዲህ ሲያለቅስ ሰማሁት ትለናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2020

የደቡብ ኮሪያዋ “ቦ ራ ቾይ” “መሀመድ በሲኦል ውስጥ ሲሠቃይ በራዕይ ለማየት በቅቼ ነበር” በማለት መስክራለች። በኮርያኛ ቋንቋ ባቀረብችው የድምጽ ቅጅ “መሀመድ “ባካችሁ ወደ ሲኦል እንዳትገቡ፣ ወደ ሰማይ ቤት የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው” እያለ በጽኑ ለቅሶ እየተማጸነ ሲናገር ሰማሁት።” ትላለች።

መሀመዳውያኑ የነብያቸውን ስም በጠሩ ቁጥር ደጋግመው፤ “ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም”(..)/ ሰላም በሱ ላይ ይሁን፣ ወይንም ነፍሱን ይማረው” የሚሉት እኮ ለዚህ ነው። የሚገርመው ነገር ስሙን በጠሩና ልጆቻቸውንም “መሀመድ” ብለው በሰየሙ እንዲሁም ሰዎችን ወደ እስልምና አምልኮ በጋበዙ ቁጥር መሀመድ የሚገኝበት የገሃነም እሳት ነበልባል መጠን ከፍ እንደሚልበት አለማወቃቸው ነው።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሳሃራ አቧራ ወደ አሜሪካ አመራ | የይሑዳ አንበሣ ከጽዮን ተራሮች አገሣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2020

ኢትዮጵያ ፥ የአውሎ ንፋሶች መነሻ እና የሳሃራ አቧራ መቀስቀሻ ንፋስ መነሻ

አሜሪካ፤ ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ያስገባሻቸውን ፀረኢትዮጵያ ወኪሎችሽን ቶሎ አውጪያቸው! ከግብጽ ጋር የጀመርሽው ድራማ በሥልጣን ላይ ያስቀመጥሻቸው ኦሮሞወኪሎችሽ የሥልጣን እድሜያቸው እንዲራዘም እና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በቂ ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ነው። በተመሳሳይ ሰዓት ደግሞ ኢትዮጵያዊው በብሔራዊ ስሜት ተነሳስቶ ካስቀመጥሽው የአውሬ መንግስት ጎን እንዲሰለፍና የዘር ማጽዳቱ ዘመቻ ሕዝቡ በደነዘዘበት ወቅት ባፋጣኝ እንዲቀጥል ለማድረግ ነው።

ግድቡን ግራኝ አህመድ ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም” ብሎ ሸጦታል። ግብጽን እንደሚረዳ በአጻፋውም ከአረቦች፣ ከአሜሪካ እና ከግብጽ እርዳታ እንደሚያገኝና ቤኒሻንጉልን በኦሮሚያ ሥር ማካተት ይችል ዘንድ ቃል ተገብቶለታል። ውሉን ተፈራርሟል፤ ኢንጂነር ስመኘውንም በመገድል ታማኝነቱን አሳይቷል። ለዚህም አሁን ማንም ሳይቃወምው አዲስ አበባ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ ናዝሬት፣ ደብረ ዘይትና ቢኒሻንጉል ጉሙዝበተሰኘው ክልል የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን ቀስበቀስ በማፈናቀል ብሎም በጥይት፣ በኮሮና እና በመርዝ በመግደል ላይ ይገኛል። ይህን ማየትና መረዳት የተሳነው ወገን ቢኖር በቁሙ የሞተን የመቃብር ሙቀትየሚናፍቀው ብቻ ነው። በአሜሪካ እና በአረቦቹ በቅደም ተከተል እንዲፈጸም የታቀደው ነገር ሁሉ ዛሬ ሳይሆን ገና ከ150 ዓመታት በፊት ነበር የተጠነሰሰው።

ነገር ግን ኢትዮጵያን ላለፉት 150 ዓመታት ክፉኛ ሲበድሉ የቆዩት የእነዚህ አውሬዎች ዘመን አብቅቷልና አሁን ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ አንድ ባንድ ከመውደቅ በቀር ሌላ ምንም ዓይነት ዕጣ ፈንታ የላቸውም። አሜሪካ፡ አውሮፓ፣ አረቢያ በቃችሁ! በቃችሁ! በቃችሁ!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: