ኢየሱስ ክርስቶስ – መስቀል – ኮሮና – የፀሐይ ግርዶሽ – ላሊበላ

👉 …ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው… 🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ 🌑 መስቀል 🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ አኖሩ) 🌑 ዓለት (ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ) 🌑 የላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት በአፄ ላሊበላ ዘመን አለት(ድንጋይ)ተፈልፍለው የተሠሩ 🌑 የንጉሥ ላሊበላ የልደት ቀን (በጊታቸን የልደት ቀን ተወለዱ) 🌑 የፀሐይ ግርዶሽ 🌑 የኢትዮጵያ ዓመት ፪ሺ፲፪ ዓ.ም 🌑 የማያዎች የቀን መቁጠሪያ 2012 ዓ.ም … Continue reading ኢየሱስ ክርስቶስ – መስቀል – ኮሮና – የፀሐይ ግርዶሽ – ላሊበላ