የተአምረኛው ቅዱስ ሚካኤል ፀበል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2020
የተጠመቅኩት፣ በመሰቅል የተሰቀልኩትና የተሰዋኹት ለአመኑኝና ቃሌን ለተቀበሉኝ ሁሉ ለስጋቸው በረከት ለነፍሳቸው ድኽነት ለመስጠት ነው!
ለእያንዳንዱ ለተጠመቀው ክርስቲያን፣ ስጋው ለተቆረሠለት፣ ደሙ ለፈሰሰለትና እግዚአብሔር ሰው ለሆነለት ክርስቲያን ጠባቂ መላእክት አሉት።
ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅን!
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on June 19, 2020 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: ሊቀ መልአክ, ቅዱስ ሚካኤል, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን, ፀበል. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply