Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ባጋጣሚ? | ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ባባረረች ማግስት ፕሬዚደንቷ ሞቱ (ተገደሉ)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ዳግመኛ መመረጥና የሃገሪቱ ፕሬዚደንትም መሆን እንደማይሹ ከሁለት ዓመታት በፊት አሳውቀው ነበር።

በቡሩንዲ 85% የሚሆኑት ነዋሪዎች ከሁቱ ነገድ ናቸው፤ እነዚህ የሁቱ ነገዶች ነበሩ በሯዋንዳ ቱትሲዎች ላይ የዘር ዕልቂት የፈጸሙት። በቡሩንዲ የሚገኙት ቱትሲዎች 14% ይሆናሉ።

👉 የመናፍቃን ትንቢት

..28 ነሐሴ 2019 .

የሲ.አይ.ኤ ወኪሉ መናፍቅ ፓስተር፤ ትንቢት ነው፣ መንፈስ ነግሮኛልበማለት፤ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሊገደል እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጠ። በሲ.አይ.ኤ ተነግሮት ይሆን?

(የቡሩንዲ ፕሬዚደንትም መናፍቅ ነበሩ)

👉 የኢትዮጵያ አየር መንግድ፤ የአብዮት አህመድ ሲ.አይ.ኤኛ የሙቀት መለኪያ

..21 ኅዳር 2019 .

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪ አውሮፕላኑ ቡጁምቡራ ላይ ሊያርፍ ሲል በውሸት ቦምብ ይዣለሁ ብሎ እንዲያስፈራራ ተደረገ።

👉 ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን አባረረች

..14 ግንቦት 2020 .

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት የዶ/ር ቴዎድሮስን WHO ሠራተኞችን ከአገሯ አባረረች።

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ) በውቅቱ በቡሩንዲ በኮሮና ክፉኛ የተጠቃ ሰው አልነበረም፡

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሞቱ (ተገደሉ)

..9 ሰኔ 2020 .

የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞች ከቡሩንዲ ከተባረሩ ልክ በወሩ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ በልብ ድካምሞቱ ተባለ አሁን ደግሞ ኮሮና ገደለቻቸው እየተባለ ነው (ዋው!)

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ)

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ ነን – በአውሮፓውያኑ የ2012 .ም ደግሞ 4 አፍሪቃውያን መሪዎች ተገደሉ

  • 👉 . ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

ተከታዩ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ጉዳይ ነው፦

በአውሮፓውያኑ፡ በይፋ፡ ከ1953 እስከ 1970ቹ “MK-ULTRA(የገዳይ ናዚ ተቋም) የተሰኘውን የ ሲ.አይ.ኤ አእምሮቁጥጥር ፕሮግራምን ሲመራ የነበረው ሲድኒ ጎትሊብ እ..አ በ1961 .ም ወደ ኮንጎ ተጉዞ የፓትሪክ ሉሙምባ የጥርስ ሳሙና ውስጥ ባክቴሪያ በመጨመር የወቅቱን ባለተስፋ የኮንጎ ፕሬዚዳንትን እንደገደለው ዓለም ያወቀው ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንስ?

በእኛም ሃገር ከደርግ ጊዜ እስከ አሁን፤ ከእነ ዋለለኝና መግስቱ ኃይለ ማርያም እስከ ጅዋር መሀመድ እና አብይ አህመድ ያሉትን ፖለቲከኞች ሁሉ በተመሰሳሳይ የእእምሮ ቁጥጥር ፕሮግራም አካታው እየሠሩባቸሁ እንደሆነ በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ዜሮ ጥርጥር፤ ከዚያን ጊዜው ጋር ሲነፃጸር ሲ.አይ.ኤዎቹ ለቁጥጥር እና ለግድያ ሤራቸው በአሁን ሰዓት እጅግ በጣም የረቀቀ ስውር ቴክኖሎጂ ነው የሚጠቀሙት። እነ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተጣደፉ ያሉት ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው እስከ መጭው ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ገደብ ስለሰጧቸው ነው። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት ላይ መፍረስ አለባት። ይህችን እናስታውስ!

________________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: