Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 16th, 2020

ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ጥንታዊውን የቅድስት ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ልታደርገው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

ዛሬ የወጣው መረጃ እንደሚጠቁመን ደግሞ ከመጭው 15 ሐምሌ ጀምሮ ይህን ታሪካዊ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ መስጊድ በማድረግ እስላሞች ገብተው እንደሚሰግዱ እንደሚደረግ ነው።

የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ኮሮና አልበቃ ብሏት በቅድስት ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሰሞኑን በድፍረት የአዛን ጋኔን እየለቀቀች ነው። በሃገራችንም እየተሠራ ያለው ይህ ነው። ቤተ ክርስቲያን አቅራቢያ መስጊድ የሚገነቡት ያለ ምክኒያት አይደለም፤ ክርስትናን መዋጋትና ለማጥፋት መታገል የመሀመዳውያኑ አምልኮታዊና ታሪካዊ ግዴታ ነውና። ነቀርሳ ጤናማውን ህዋሳታችንን ካላጠቃ እራሱን በልቶ ይሞታል።

ዓለም በኮሮና ቫይረስ ተናውጣልች፤ በቱርክም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ይታወቀል (ኤርዶጋን ደብቆታል)፤ በክርስቶስና ልጆቹ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው ሸሆችና ኢማሞች ግን በክርስቲያኖች ቁስል ላይ ጨው ለመጨመር እዚህ ታሪካዊ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ውስጥ ገብተው አስቀያሚውን የአዛን ጩኸት ያሰማሉ። አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ተቅበዝብዘዋል። አቤት ድፍረት!ግን አቤት ቅሌት! ቱርክ መጥፊያዋ ተቃርቧል! እርኩሶች! ልሳናቸው ይዘጋባቸው!

ሌላ የሚገርመው፤ ልከ የኮሮና ቫይረስ በቻይና መቀስቀሱ እንደተሰማ ቱርክ በሃገሯ የሚገኙትን በሚሊየን የሚቆጠሩና ስደተኞችየተባሉትን መሀመዳውያን ወራሪዎችን ወደ ኦርቶዶክስ ግሪክ በጉልበት ለማስገባት መወሰኗ ነው።

የክርስቲያኖች ዋና ከተማ የክርስቲያኑ ንጉሥ የቆስጠንጢኖስን ሀገር የነበረችውን የዛሬዋን ቱርክ በአጭር ጊዜ ተቆጣጠረ። የቅድስት ሀጊያ ሶፊያንም ቤተመቅደስ ተቆጣጥሮ መስጊድ አደረገው።

ቱርክ የአውሮጳ ኅብረት አባል ለመሆን ጥያቄ ባቀረበች ጊዜ ከመስፈርቶቹ አንዱ የክርስቲያኖች ንብረት የነበረውን አስደናቂውን የሀጊያ ሶፍያ ቤተመቅደስ ከመስጊድነት ወደ ቤተመቅደስነት ለክርስቲያኖች እንድታስተላልፍ ነበር የተጠየቀችው ይባላል። ነገር ግን የቱርክ መንግሥት ቤተመቅደሱን ለክርስቲያኖች አልመልስም። መሥጊድ መሆኑንም አስቀርቼ የሚጎበኝ ሙዚየም አደረገዋለሁ ባለው መሠረት አሁን የቅድስት ሀጊያ ሶፊያ ካቴድራል መስጊድ መሆኑ ቀርቶ ሙዚየም ሆኖ ይጎበኛል። በነገራችን ላይ ክቡ አጼ ኃይለሥላሴ ያሠሩት የአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን ህንጻ ዲዛይን በቀጥታ በቱርክ ኢስጣንቡል ከሚገኘው ከቅድስት ሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን የተቀዳ ነው።

እናስታውስ፤ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ቀዳማዊ ግራኝ አህመድን አሰማርታ አባቶቻችን ካህናትን፣ ምዕመናንን ስታሳርድ፣ ዓብያተ ክርስቲያንን ስታቃጥልና ስትዘርፍ የነበረችው ቱርክ ናት ፣ ዛሬም ከቱርክ ድጋፍ በማግኘት ላይ ያለው የዳግማዊ ግራኝ አህመድ አሊ ኦሮሞ ሠራዊት ተመሳሳይ ተግባር በመፈጸም ላይ ነው። የሚገርም አይደልም? እነዚህ ከሃዲዎችም ልክ እንደ ቱርክ የኮሮና ቫይረሰን መስፋፋት ተገን አድርገው በድፍረትና በንቀት ክርስቲያኖችን በመተናኮል ላይ ናቸው።

..(532-537)በንጉሠ ነገሥት ዮስጢያኖስ የተመሠረተውና “ሀጊያ ሶፊያ” ወይም “ቅድስት ጥበብ” በሚለው የመድኃኔዓለም ስሙ የተሰየመው ይህ የእግዚአብሔር ወልድ ቤተ ክርስቲያን በቁስጥንጥንያ መንበር ታላቁ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን እጅግ አስደናቂ የሕንጻ ጥበብ የታየበትና የብዙ ቅዱሳን አጽም ያረፈት ታላቅ ካቴድራል ነበረ። በኦርቶዶክሳዊያንና በዓለም የክርስትና ታሪክ ውስጥ ታላቅ ሥፍራ ያለውና በዩኔስኮ ከተመዘገቡ የዓለም ቅርሶች አንዱ የሆነው ይህ ቤተ ክርስቲያን በ1453 ዓ ም ቁስጥንጥንያ፡ ያሁና ኢስታምቡል፡ በኦቶማን ቱርክ እጅ ስትወድቅ በሱልጣን መሀመድ ዳግማዊ ትእዛዝ ወደ መስጊድነት ተቀይሯል። ከ1935 ዓ ም እስከ ዛሬም ድረስ ደግሞ ወደ ቤተ–መዘክርነት ተቀይሮ የቀደመ ታሪኩ ብቻ እየተነገረ ለጎብኚ ክፍት ሆኖ ይገኛል። አሁን እብዱ የቱርክ ፕሬዚደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን በሙስሊም ወንድሞቹ ግፊት ይህን ታሪካዊ ቤተክርስቲያን መስጊድ የማድረግ ፍላጎት እንዳለው አውስቷል።

የክርስቲያን ሃገራትን በመውረር እስካሁን ድርስ ይዛ የቆየችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መጥፊያዋ ተቃርቧል፤ ቁስጥንጥንያንም ለግሪኮችና አርመኖች በቅርቡ ትመልስ ዘንድ ትገደዳልች፤ ስልዚህ በጣም ያቁነጠንጣታል ያለው። እንደ እኛዎቹ ሁሉንም ነገር “ኬኛ” ትላለች። አውሮፓ የእኔ ነው፣ ሰሜን አፍሪቃ የእኔ ነው ትላለች። እንዲያውም “አሜሪካን እኛ ቱርኮች ነን ያገኘነው” በማለት እብዱ ኤርዶጋን በቅርቡ ቀለባብዶ ነበር። “ኬኛ” የመሀመዳውያን መንፍስ እንደሆነ እያየን ነው?

የሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሩ መመለስ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ምእመናን ታላቅ ደስታ የሚሆን ነው። በዓለም ዙሪያ ብዙ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በሀጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያን ሕንጻ አምሳል መሠራታቸውም ለቤተክርስቲያኑ የሠጡትን ትልቅ ሥፍራ የሚያስረዳ ነው። ሀጊያ ሶፊያን መስለው ከተሠሩ ቤተክርስቲያኖች መካከል በግብጽ ካይሮ የሚገኘው የዘይቱን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንና በኢትዮጵያ የሚገኘው የርእሰ አድባራት አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ይጠቀሳሉ። በቱርክ እና ግብጽ የሚገኙት ሙስሊሞችም አብዛኛዎቹን መስጊዶቻቸውን ከዚህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ሕንፃ ኮርጀው ነው የሠሯቸው።

ቀድሞ ቁስጥንጥንያ ዛሬ ደግሞ ኢስታንቡል በመባል የምትታወቀው የግሪኮችና አርመኖች ከተማ ስሟን ያገኘችው „εἰς τὴν πόλιν“ „is tim boli (n)„ ከሚለው የግሪክኛ ቃል ነው። “ከተማው” ወይም “በከተማው” ማለት ነው፤ ለቁስጥንጥንያ። የኦርቶዶክስ ጠላት የሆኑት ቱርኮች ግሪክ ኦርቶዶክሶችን የጎዱ ስለመሰላቸው ነበር ቁስጥንጥንያን ኢስታንቡል ብለው የሰየሙት። ልከ በአገራችንም ከሃዲዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ኦርቶድክስ ኢትዮጵያን ያሸነፉ መስሎ ስለታያቸው አዲስ አበባን “ፊንፊኔ” ብለው ለመጥራት ይታገላሉ፤ ግን ፊንፊኔ የአማርኛ ቃል መሆኑን አላወቁም ነበር።

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኞች አህመድ፣ ጀዋር እና ሙስጠፌ ሞግዚት የሶማሊቷ ኢልሃን አባት ኮሮና ወሰደቻቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

አንድ ሙስሊም ሲሞት የሚያሳዝነኝ ኢየሱስን ባለመቀበሉና ባለመዳኑ ሲዖል መግቢያ ደጃፍ ላይ ሰልፍ ቆሞ ስለሚታየኝ ነው። እጅግ በጣም ያሳዝናል!

ሚነሶታ + ሶማሊያ + ኦሮሚያ = የኮሮና ጋኔን

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Life | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ባጋጣሚ? | ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ባባረረች ማግስት ፕሬዚደንቷ ሞቱ (ተገደሉ)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2020

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ ዳግመኛ መመረጥና የሃገሪቱ ፕሬዚደንትም መሆን እንደማይሹ ከሁለት ዓመታት በፊት አሳውቀው ነበር።

በቡሩንዲ 85% የሚሆኑት ነዋሪዎች ከሁቱ ነገድ ናቸው፤ እነዚህ የሁቱ ነገዶች ነበሩ በሯዋንዳ ቱትሲዎች ላይ የዘር ዕልቂት የፈጸሙት። በቡሩንዲ የሚገኙት ቱትሲዎች 14% ይሆናሉ።

👉 የመናፍቃን ትንቢት

..28 ነሐሴ 2019 .

የሲ.አይ.ኤ ወኪሉ መናፍቅ ፓስተር፤ ትንቢት ነው፣ መንፈስ ነግሮኛልበማለት፤ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሊገደል እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጠ። በሲ.አይ.ኤ ተነግሮት ይሆን?

(የቡሩንዲ ፕሬዚደንትም መናፍቅ ነበሩ)

👉 የኢትዮጵያ አየር መንግድ፤ የአብዮት አህመድ ሲ.አይ.ኤኛ የሙቀት መለኪያ

..21 ኅዳር 2019 .

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፋሪ አውሮፕላኑ ቡጁምቡራ ላይ ሊያርፍ ሲል በውሸት ቦምብ ይዣለሁ ብሎ እንዲያስፈራራ ተደረገ።

👉 ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን አባረረች

..14 ግንቦት 2020 .

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት የዶ/ር ቴዎድሮስን WHO ሠራተኞችን ከአገሯ አባረረች።

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ) በውቅቱ በቡሩንዲ በኮሮና ክፉኛ የተጠቃ ሰው አልነበረም፡

👉 የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ሞቱ (ተገደሉ)

..9 ሰኔ 2020 .

የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞች ከቡሩንዲ ከተባረሩ ልክ በወሩ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ በልብ ድካምሞቱ ተባለ አሁን ደግሞ ኮሮና ገደለቻቸው እየተባለ ነው (ዋው!)

(የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ስለጉዳዩ ጭጭ)

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም ላይ ነን – በአውሮፓውያኑ የ2012 .ም ደግሞ 4 አፍሪቃውያን መሪዎች ተገደሉ

  • 👉 . ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)
  • 👉 . ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

ተከታዩ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ጉዳይ ነው፦

በአውሮፓውያኑ፡ በይፋ፡ ከ1953 እስከ 1970ቹ “MK-ULTRA(የገዳይ ናዚ ተቋም) የተሰኘውን የ ሲ.አይ.ኤ አእምሮቁጥጥር ፕሮግራምን ሲመራ የነበረው ሲድኒ ጎትሊብ እ..አ በ1961 .ም ወደ ኮንጎ ተጉዞ የፓትሪክ ሉሙምባ የጥርስ ሳሙና ውስጥ ባክቴሪያ በመጨመር የወቅቱን ባለተስፋ የኮንጎ ፕሬዚዳንትን እንደገደለው ዓለም ያወቀው ነው። እኛ ኢትዮጵያውያንስ?

በእኛም ሃገር ከደርግ ጊዜ እስከ አሁን፤ ከእነ ዋለለኝና መግስቱ ኃይለ ማርያም እስከ ጅዋር መሀመድ እና አብይ አህመድ ያሉትን ፖለቲከኞች ሁሉ በተመሰሳሳይ የእእምሮ ቁጥጥር ፕሮግራም አካታው እየሠሩባቸሁ እንደሆነ በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ዜሮ ጥርጥር፤ ከዚያን ጊዜው ጋር ሲነፃጸር ሲ.አይ.ኤዎቹ ለቁጥጥር እና ለግድያ ሤራቸው በአሁን ሰዓት እጅግ በጣም የረቀቀ ስውር ቴክኖሎጂ ነው የሚጠቀሙት። እነ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየተጣደፉ ያሉት ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው እስከ መጭው ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ገደብ ስለሰጧቸው ነው። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት ላይ መፍረስ አለባት። ይህችን እናስታውስ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: