Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 15th, 2020

በፈረንሳይ ሃገር የቼቼን እና አረብ መሀመዳውያን የእርስበርስ ጦርነት ጀመሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2020

፪ሺ፲፪ ዓ.ም ብዙ አስገራሚ የሆኑ ክስተቶችን እያሳየን ነው። በመጭው ሰንበት ወደሚከሰተው የፀሐይ ግርዶሽ እያመራን ነውና በሚቀጥሉት ቀናት ዋው! የሚያስብሉ ነገሮችን እናያለን። ዲያብሎስ ተደናግጧል!

በምስራቅ ፈረንሳይ በምትገኘዋ በዲጆን ከተማ ከቼችኒያ የመጡት ሙስሊሞች ከአረቢያ ከመጡት ሙስሊም ወንድሞቻቸውጋር በመላተም ላይ ናቸው። ምክኒያቱ? ጥላቻ፣ አመጽና ግድያ የስጋዊ ማንነታቸው መገለጫ ስለሆነ። Never interrupt your enemy while they are fighting amongst themselves! “ጠላትዎ በመካከላቸው የሚጣሉ ከሆነ ፈጽሞ አያቋርጧቸው!” እንዲሉ፤ ጥሩ ነው፡ ይቀጥሉበት!

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሐረሪዎች የኦሮሞዎች የጥላቻ እና የዘረኝነት ጥቃት ሰለባ እንደሆኑ ለአውሮፓውያኑ አሳወቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2020

አውሮፓውያኑ ኦሮሞዎችን የፈጠሯቸውና ያዘጋጇቸው እነርሱ እራሳቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበረውን ዓይነት ጭፍጨፋና የዘር ዕልቂት እንዲፈጽሙላቸው ነው። ስጋዊ የጥፋት ልጆች መሆናቸውን እኮ እነ አፄ ዮሐንስ በደንብ ያውቁት ነበር ፣ ሞኙ የእኛ ትውልድ ነው እንጅ ይህን ያልተገነዘበው። በተመሳሳይ መልክ ስጋዊ የሆኑት ነጮቹም ይህን በሚገባ ነው የሚያውቁት፤ ለዚህም ነው እነ ዮሃን ክራፕፍ ኦሮሞ ብሎ የጠራቸውን ወራሪዎች “ለማሰልጠን” የተነሳሳው።

ክርስቲያን ኢትዮጵያ ማየት ያለባትን ሙሉውን ቪዲዮ በሌላ ጊዜ እናቀርበዋለን።

በዚህ ቁራጭ ቪዲዮ ግን “ሪት እና ሶዚት” የተባሉትን ሁለት እህትማማቾች ታሪክ እንመለከታለን።

እህትማማቾቹ ከሐረሪ ወይም ጌይኡሱእ ነገድ ናቸው የሚኖሩትም በአረብ ኤሚራትስ ነው (ልብ በሉ፦ እንደ ሌሎቹ አልተሸፋፈኑም)። ኦሪት እና ሶዚት አዲስ አበባ “ተንደላቀው” ከሚኖሩት ቤተሰባቸው

ጋር ሆነው የቡና የውጭ ንግድ ያካሂዳሉ። ደንበኞቻቸውም የአረብ ሃገራት ናቸው።

ኦሪት እና ሶዚት ወደ ትውልድ ከተማቸው ወደ ሐረር በሚመላለሱበት ወቅት ግን ላለፉት ሁለት ዓመታት በሐረር እየተካሄደ ያለው የኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ በጣም እያሳሰባቸው ነው። ሐረሪዎች በገዛ ከተማቸው አናሳ ነገድ እየሆኑ እና በወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ከሐረር እየተፈናቀሉና እየተባረሩ ነው።

ይህን በጣም ሙያዊ የሆነ እና በጥበብ የተሠራ ጥናታዊ ፊልም ሰሞኑን ያቀረበው “አርቴ”(ARTE) “Association Relative à la Télévision Européenne” የተሰኘው የጀርመንፈረንሳይ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው። GEO-Reportage“ በተሰኘው ተወዳጅ ተከታታይ ሪፖርቱ “ኢትዮጵያ፤ የቡና መገኛ” የሚለውን ርዕስ ይዞ ቀርቧል። ዋናው ትኩረት “ለቡና፣ ጥንባሆና ጫት”የተሰጠ መስሎ ቢታየንም ፥ በውስጠኛውና በጥልቁ ንዑስ አእምሯችን እንዲቀረጽ የተደረገው ምስል ግን “የሃይማኖት እና የዘር ግጭትን” የተመለከተ ነው። ካሜራው በተቻለ መጠን ከእስልምና ጋር የተያያዙትን (ቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ መስጊድና አረብኛ) ነገሮች ብቻ መርጦ ለማሳየት ነው የፈለገው።

ሐረር” ያለምክኒያት አልተመረጠችም፤ ምክኒያቱም ከግራኝ ወረራ ጋር በተያያዘ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በመንፈሳዊ ኢትዮጵያ ላይ የጀመረው ጂሃድ ላለፉት 150 ዓመታት “በሰላማዊ” መልክ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የተደረገው ከሐረር ከተማ ነው። አፄ ኃይለ ሥላሴንም የመረጧቸው ሐረሬ ሰለነበሩ ነው። ተከታዩ ቪዲዮ ይህን ሃሳብ ያጠናክረዋል።

ባጠቃላይ የቪዲዮው ስውር መልዕክት ፤ “ዕቅዳችን እየሠራ ነው፤ ኢትዮጵያን አገኘናት!” የሚለው ነው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: