Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 10th, 2020

ባራክ ሁሴን ኦባማ እና አብይ አህመድ አሊ ሰይጣንን እያገለገሉ እንደሆነ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2020

ከሳሹ ሰይጣንም በፍርድ ቀን ይመሰክርባቸዋል

👉 የባራክ ሁሴን ኦባማ ሴት ልጆች ስም በእንግሊዝኛው

  • Malia and Natasha(Sasha)
  • አሁን ገልብጠን ስንጽፈው – Spelled backwards
  • AiLam Ahsatan (አይላም አህሳታን)

👉 ከ አረፍተነገሩ”ALAH“(አላህ) የሚለውን ቃላት ስናወጣው፦

  • I am Satan (እኔ ሰይጣን ነኝ)ይለናል

👉 Natasha = ha Satan (ከሳሹ / ሰይጣኑ)

  • ናታሻ = ሰይጣን በብሉይ ኪዳን እብራይስጥ “ሃ ሳታን / ከሳሹ” ተብሎ ይጠራል

👉 ኦባማ ለፕሬዚደንትነት ሲወዳደር ያሰማው መፈክር፦ „Yes We Can!“ “አዎ! እንችላለን!

  • ድምጹ ተገልብጦ ሲሰማ፦ Thank You, Satan! ሰይጣን አመሰግንሃለው!

👉 መጽሐፍ ቅዱስ” በሚለው ተከታታይ የቲቪ ፊልም የ “ሃ ሰይጣን”ን ሚና ኦባማን የሚመስለው ሞሮኳዊ ተዋናይ እንዲጫወት ተደርጎ ነበር።

👉 ኦባማ በአንድ ወቅት ንግግር ሲያሰማ፤ አንድ ክርስቲያን ኦባማን “አንተ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነህ!” ብሎ ሲጮህበት፤ የኦባማ ፊት በድንጋጤ እንዲህ ቀዝቅዞ ነበር። በነገራችን ላይ በመለስ ዜናዊ ላይ እንዲጮህ በአለቆች የታዘዘው አበበ ጋላው የተባለው የዲያብሎስ አሽከር ለማምታታት በተመሳሳይ መልክ በባራክ ሁሴን ኦባማም ላይ “በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ የለም፤ ብላብላባልአብራካዳብራ” በተዘዋዋሪም “ወደ ኢትዮጵይ ሂድና ሰይጣን ወንድምህን አብይ አህመድን ቀባው” ብሎ በአንድ ስብሰባ ላይ የጪሀት ድራማ እንዲሰራ ተደርጎ ነበር። በተቀነባበረ መልክ። ልብ በል ወገን!

👉 “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ላይ የተገለጸው የእነ ባራክ ሁሴን ኦባማ ግንባር/ የራስ ቅል ብዙ የሚነግረን ነገር አለ።

በተረፈ፦

👉 (ማሊያ– Malia ) Mal = በላቲን ቋንቋ ክፉ ማለት ነው

👉 እራሱ “አላህ”/ alah (አንድ l’)የሚባለው ቃል እንዲህ የሚል ትርጉም አለው። ከእብራይስጥ መዝገበ ቃላት የተወሰደ፦

👉 alah: to swear, curse / እርግማን

  • Original Word: אָלָה
  • Part of Speech: Verb
  • Transliteration: alah
  • Phonetic Spelling: (aw-law’)
  • Definition: to swear, curse ,መማል፣ መርገም

[Hosea 4:2]

  • HEB: אָלֹ֣ה וְכַחֵ֔שׁ וְרָצֹ֥חַ
  • NAS: [There is] swearing, deception,
  • KJV: By swearing, and lying, and killing,
  • INT: swearing deception murder
  • መማል፣ መዋሸት፣ ማታለል፣ መግደል

[ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፬፥፪]

እርግማንና ሐሰት ግዳይና ስርቆት ምንዝርናም ወጥተዋል፤ ደምም ወደ ደም ደርሶአል።

👉 ፈረንጆቹ “የገና አባት” የሚሉትን “Ha Santa“ በማለት አምላክነገር ፈጥረዋል። ይህም በመጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር አምላክ ላይ ለመሳለቅ ታስቦ ነው፤ ሌላ የሰይጣን ተንኮል።

👉 ይህችን ቁልፍ ዕለት (ለእኔም) በደንብ እናስታውሳት፤ የኦባማ ጉብኝት፦

እሁድ ፥ ሐምሌ ፲፱/19 /፪ሺ፯/ 2007 .(ገብርኤል)

እመቤታችን ለፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ በመቀነቷ ማስጠንቀቂያ ሰጠችው፤ የኖቤል ሰላም ተሸላሚው ባራክ ሁሴን ኦባማ ግን አብይ አህመድ አሊን ቀብቶ ተመለሰ። በዘንድሮው የስቅለት ዕለት ዓብያተ ክርስቲያናት በማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና መከበባቸው ሌላ ትልቅ፡ በጣም ትልቅ ትርጉም አለው። “ወደ ሐኪም ቤት ሳይሆን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ!” ብለናል።

👉 ልብ እንበል፦ ግራኝ አብዮት አህመድ ከግራኞቹ ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ከቱርኩ ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ጋር ፊት ለፊት ሲገናኝ አይተነው አናውቅም። ይህም በምክኒያት ነው። ሦስቱም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ የተጠናወጣቸው እርኩስ ሰዎች ናቸው።

👉 በድጋሚ ፦ ግብረሰዶማዊነትን ለሚያራምዱት ለባራክ ሁሴን ኦባማ እና አብይ አህመድ አሊ ሰልፍ የወጣችሁና እስካሁንም ድረስ ለሁለቱ የዲያብሎስ ቁራጮች ድጋፍና ፍቅር የምታሳዩ ሁላ በእሳት ተበጥራችሁ ሲዖልን እንደምትቀላቀሉ ከወዲሁ እወቁት። እያንዳንዱ የኦባማና አብይ ደጋፊ የሰዶም እና ገሞራ ነዋሪ ነው! በፍርድ ቀን ልክ እንደ ዘመነ ሰዶም እና ገሞራ ከሳሹ ባላጋራቸው “ሃ ሳታን / ሰይጣን” “ማን ደግፉ አላችሁ?”ብሎ ስራችሁን ሊያጋልጥ በቀኛቸው በኩል ይቆማል።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፮]

በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።

[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፰፡፱]

በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

ይህን መልክት ያያችሁ ላላዩት ወገኖች ሁሉ እንድታስተላልፉ በትህትና እንጠይቃለን። አውሬው ቻኔሎቻችንን በማፈን ላይ ነውና፤ ጊዜው እያለቀ ነው፤ መልዕክቱን አሰራጩ! አስጠንቅቁ! ትባረኩበታላችሁ!

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: