የግብጽ ጦር ሊቢያ ገባ | የግብጽና ቱርክ ፍልሚያ በሊቢያ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2020
እነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከጥፋት ሌላ ለእግዚአብሔር ሕዝቦች እና ለዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ ምንም የሚያበረክቱት በጎ ነገር የለም፤ ስለዚህ በትዕቢታቸው አልሰማ ብለዋልና በዚህ መልክ እርስበርስ ይጨራረሱ። ወደ ኢትዮጵያም አይምጡ፤ ከሃገራችንም ወኪሎቻቸውን ይዘው ይጠረጉ። የብዙ ኢትዮጵያውያን ደም በፈሰሰበት በሊቢያ በረሃ እርስበርስ ይጨራረሱ። የሰማእታቱ ደም ይጮሃል!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፱፥፭፡፮]
“አሕዛብን ገሠጽህ፥ ዝንጉዎችንም አጠፋህ፥ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰስህ። ጠላቶች በጦር ለዘላለም ጠፉ፥ ከተሞቻቸውንም አፈረስህ፥ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ።“
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፥፲፮]
“እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ አሕዛብ ከምድሩ ይጠፋሉ።“
Leave a Reply