ይህን በማየታቸው የታደሉትና ለሙስሊም ተማሪዎቻቸውም ትዝብታቸውን ለማካፈል የደፈሩት ኢራቃዊው ሽህ አህመድ አባንጂ፤ “ከእስልምና ገና አልወጣሁም፤ ነገር ግን ቁርአንን አልቀበለውም ትርኪምርኪ ነው” በማለት ተናግረዋል።
ካደረጓቸው አስደናቂ ምልከታዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦
ቁርአን ከአላህ የተገኘ መጽሐፍ ነው ስንል ይህ ለአላህ ትልቅ ስድብ ነው። ቅዱሱን አምላክ ከእንደዚህ ዓይነት ደደብ ነገር ጋር ማያያዝ የለብንም፤ ለአምላክ ትልቅ ስድብ ነው።
ቁርአን የአምላክ ሳይሆን የሰው ልጅ ቃል ነው። አምላክ እንዲህ ያለ ዝብርቅርቅ ነገር አይናገርም፤
ቁርአን በቋንቋውም ሆነ በሳይንሱ ዝብርቅርቅ ነው።
አሁን እናንተ እኔን“አላህን ተሳድቧል” ብላችሁ ትወቅሱኝ ይሆናል፤ ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ አላህን የምትሰድቡት “ቁርአን ከአላህ ነው” የምትሉቱ ሁሉ ናቸሁ።
“ጂብሪል” የተሰኘው መልአክ መሆኑን መሀመድ ያመጣው ምንም ማስረጃ የለውም። መሀመድ ከጂብሪል ጋር ተገናኝቶ አያውቅም ከአምላክ መምጣቱን ጠይቆ አላረጋገጠም ስለዚህ እንዴት ሊታመን ይችላል?
የቁርአን ቋንቋ (አረብኛ) ዝብርቅርቁ የወጣ ቋንቋ ነው፤ አምላክ እንዲህ ባለ ዝብርቅርቅ ቋንቋ በጭራሽ አያናግረንም።
ደሞ እኮ ሙስሊሞች በድንቅ አረብኛ ነው የተጻፈው ይላሉ፤ ውሸት ነው፤ የቁርአን አረብኛ ድሃ እና ደካማ ነው።
“አልራህማን” የተሰኘውን የቁርአን ምዕራፍ ስናነብ አረብኛው በጣም ደካማና አስቂኝ ሆኖ እናገኘዋለን፤
“አላህ ቁርአንን ከፈጠረ በኋላ የሰውን ልጅ ፈጥሯል” ይለናል። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? እስኪ አስቡት፤ የሰው ልጅ ገና ሳይፈጠር ለማን ሊሰብክ ነው አላህ ቁርአንን አስቀድሞ የፈጠረው? ይህ እኮ ድድብና ነው!
ቅደም ተከተሉ መሆን የነበረበት ሰውን ከፈጠረ በኋላ ቁርአንን ፈጠረ፤ ግን በተገላቢጦሽ ቁርአንን አስቀድሞ
ፈጠር፤ ታዲያ ይህ ደደብ የሆነ አረብኛ ቋንቋ አይደለምን?
“ትንሹም ትልቁም ዛፍ ለአላህ ይሰግዳሉ?” ይህ ምን ማለት ነው? ዓለማቱን ሁሉ ለፈጠረ አምላክ የዛፎቹ ስግደት ያስፈልገዋልን? ለምን ዛፎች ብቻ? ዛፎች ምን የተለየ ነገር ቢኖራቸው ነው?
በእውነት ቁርአን የቅዠታሞች ተረት ተረት ነው። ቁርአን “እርሱ” ይልና “እርሱ” ማን እንደሆነ ግን አይገልጽም/ አያሳውቅም።
በቁርአን የአረብኛው ቋንቋ ሰዋሰው በጣም ደካማ ነው፤ ሁሉም ነገር የስንፍና ፈጠራ ነው። ቁርአን “ምስራቆች” ይላል፤ ስንት ምስራቆች ነው ያሉት? አምስት? አስር? ምስራቅ አንድ ብቻ አይደለምን? ለምንድን ነው በብዙ ቁጥር የሚጠራው? ቁርአን በሰው ልጅ ታሪክ ከመቼውም ጊዜ በከፋ ደደብ የሆነ መጽሐፍ ነው። ለዚህም እኮ ነው፤ “ቁርአን ከአላህ የተገኘ መጽሐፍ ነው” ካልን ይህ ለአላህ በጣም ትልቅ ስድብ የሚሆነው። አላህ እንዲህ ባለ ዝብርቅርቅና ቆሻሻ ቋንቋ አያናግረንም። በቁርአን ያለው ሳይንስማ በጣም ቀልድና አሳዛኝ ነው።
“አላህ የምድርና ሰማይ ብርሃን ነው” ይልና ማብራሪያ ለመስጠት ሲሞክር ግን ሁሉም ነገር ዝብርቅርቁ ይወጣል፤ ስለዚህ ምን ለማለት እንደፈለገ ማንም ሊገባው አይችልም። በእውነት የቁርአን ቋንቋ በጣም አሰቃቂ ነው።
ሸሁ በመጨረሻ፤ “ታዲያ ምንድን ነው ይሄ?” ብለው በሚጠይቁበት ወቅት፤ በአዳራሹ ውስጥ ያሉት ሙስሊሞች በመገረም ሲሳሳቁ ይሰሙ ነበር።