Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ነጭ የአሜሪካ ፖሊስ መኮንኖች የጥቁር እምነት መሪዎችን እግር በማጠብ ይቅርታ ጠየቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

በአሜሪካው ጭካኔ እንገረማለን? የአብይ ኦሮሞ ፖሊስን ጭካኔ አይተን አሜሪካኖችን የመኮነን የሞራል ድፍረት ሊኖረን ይገባልን?

ሁሌም የምለው ነው፤ መልአክ የሆኑ ነጮች አሉ፤ ነገር ግን ብዙዎቹ ጥቁሮችን እንዳይቀርቡና ወደ አገራችንም እንዳይመጡ ተደርገዋል(ብዙ ጊዜ የሚቀርቡን ሤረኞችና ሊጎዱን የሚያስቡት ናቸው) በጎዎቹ ነጮች በአሁኑ ጊዜ እየተበደሉ ነው። ይህን ቀና ድርጊት በመፈጸማቸው እንኳን ዘረኞቹ እየወረዱባቸው ነው። የጨለማው ዓለም መሪዎች የሚፈልጉት የዘር ግጭትን ነው፤ ስለዚህ ነው ሰሞኑን እየታየ ያለው አመጽ የተቀሰቀሰው። አሁን ዘረኞቹ እንዲያውም የበለጠ ዘረኞቹ ነው የሚሆኑ።

ከዚህ በፊትም ጽፌዋለሁ፤ ምንም እንኳን ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን በአፍሪቃውያን ላይ የፈጸሙ ቢሆንም አውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች አፍሪቃ ባይገቡ ኖሮ ዛሬ አፍሪቃ በመሀመዳውያን አረቦች የተወረረች ክፍለ ዓለም ትሆን ነበር። አረብ ሙስሊሞ እስከ ሦስት መቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንን ጨፍጨፈዋል። ከዚህ በተረፈ አውሮፓውያኑ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ካካሄዱት አስከፊ የባርነት ንግድ በጣም የከፋው የ አረብ ሙስሊሞች የባርነት ንግድ ነበር። ወደ ሰሜን አሜሪካ የተወሰዱት ጥቁሮች ዘራቸው እስከ ዛሬ ሊቆይ ችሏል፤ አረቦች የወሰዷቸው አፍሪቃውያን ግን በአረቢያ የሉም፤ ዕልም ብለው ጠፍተዋል። ለዚህ ምክኒያቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በባረነት ወደ አረቢያ ሲላኩ ጎልማሳ እና ሕፃናት ወንዶች እየተሰለቡ ጀንደረባ ለመሆን ስለበቁ ነበር። ግራኝ አብዮት አህመድ “አረአያየ ነው!” የሚለው ባሪያ ሻጭ የከፋ ኦሮሞም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በባርነት ወደ አረቢያ እየላከ ያስሰልብና ያስገድል ነበር። ዛሬም ብዙም የተለየ ነገር እየተካሄደ አይደለም። በመጭው ትውልድ የሚያስጠይቅ ተግባር እየተካሄደ ነው።

አንዳንድ ነጮች ከስህተታቸው በመማርና ንስሐ በመግባት ሊደነቁ የሚገባቸውን የይቅርታ ሂደቶች በተለያየ አጋጣሚዎች ሲከተሉ ፥ የሚያሳዝነው፡ ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች አንዴም ይቅርታ ሲጠይቁና ሲያመሰግኑ ተሰምተው አይታወቁም። እንዲያውም በተቃራኒው በዳዮች ሆነው ሳለ በስንፍና ሁሌም ተበዳዮቹ እነርሱ እንደሆኑ አድርገው እራሳቸውን ስለሚያዩ ይህ ይገባኛል፣ ኬኛ፣ አምጡ! አምጡ! አምጡ! ከማለት አይቆጠቡም። ይህ በሁሉም ሙስሊሞች፣ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራናውያን እና ኦሮሞ ነንበሚሉት ሕዝቦች ዘንድ በግልጽ የሚታይ ክስተት ነው። ምስጋናቢሶቹ አረብ ሙስሊሞችም ሆኑ ዋቀፌታ ኦሮሞዎች በአፍሪቃውያን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሠሩትና ዛሬም እየሠሩት ያሉት በደል ተወዳዳሪ የለውም። ጥላቻ፣ ቅጥፈት፣ ባዶ እብሪት፣ የበታችነት ስሜት፣ ስርቆት፣ ጪኸት፣ ውንጀላ፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀል፣ ማረድ፣ ጡት መቁረጥ፣ “ስልክህ ጮኸ” ብሎ መረሸን፣ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም ወዘተ የእነርሱ የንግድ ምልክቶች ናቸው። ግን ምስጋናቢስ መድረሻው ሲዖል እንደሆነ ከወዲሁ ይወቁት!

ስለዚህ፡ በእኔ በኩል፡ በዚህ ወቅት፡ ኢትዮጵያን ከካዱ መሀመዳውያን እና ኦሮሞዎች ጋር አብሬ ከምኖር ከነጮች ጋር መኖሩን ሺህ ጊዜ እመርጠዋለሁ።

________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: