Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 8th, 2020

ኧረ ኢትዮጵያ! ይህ እኮ የትም ዓለም ያልታየ የዘር ማጽዳት ዘመቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው የግራኝ አህመድ መንግስትን የፓርላማ ንግግሮች ይተነትናል፤ ኦሮሞዎች ግን ወረራውን እና የዘር ማጽዳት ዘመቻውን አጧጥፈውታል።

ግን ምን ነክቶን ነው? ይህ ሁሉ ወንጀል እየተፈጸመ እንዴት ዝም እንላለን? ይህ እኮ ቱርኮች ከ100 ዓመታት በፊት በክርስቲያን አርመኒያውያን ወገኖቻችን ላይ ካካሄዱት የዘር ማጽዳት ዘመቻ ጋር የሚመሳሰል ነው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድ “ኩሩ ነኝ! ነፍጠኛ ነኝ! ቅኝ አልተገዛሁም! ነፃነቴን ጠብቂያለሁ!” የሚል ሕዝብ በኦሮሞ ውርጋጦች ይህን ያህል ሲሰቃይና ሲዋረድ እጅን አጣጥፎ ቁጭ?! አማራ የተባለው ወገን ምን ነክቶት ነው? መቼስ ይህን ጉድ እያዩ ተገቢውን እርምጃ ዛሬውኑ የማይወስዱ ከሆነ በቁማቸው ሞተዋል ማለት ነው። ለምንድን ነው ሜዲያዎች ለእስክንድር እና ባልደረቦቹ የሞራል ድጋፍ ሲሰጡ የማይታዩት? “አክቲቪስቶች” የተባሉትስ የቆምንለት የሚሉትን ማሕበረሰብ እየበላ ያለውን የኦሮሞ አዞ ተከታትሎ በመቆራረጥ ፋንታ ጊዜና ጉልበታቸውን ለምን ፀረትግሬ የጥላቻ ቅስቀሳዎችን በማካሄድ ያባክናሉ? የሚገርም እኮ ነው፤ ሰሞኑንማ ከስምንት ዓመታት በፊት ያረፉትን መልሰ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን እንኳ እረፍት ሲነሷቸው ይሰማሉ። ወኔያቸው የሚቀሰቀሰው ስለ ትግሬዎች ካሰቡ ብቻ ነው። ይህን ያህል ስንፍና?

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ነጭ የአሜሪካ ፖሊስ መኮንኖች የጥቁር እምነት መሪዎችን እግር በማጠብ ይቅርታ ጠየቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

በአሜሪካው ጭካኔ እንገረማለን? የአብይ ኦሮሞ ፖሊስን ጭካኔ አይተን አሜሪካኖችን የመኮነን የሞራል ድፍረት ሊኖረን ይገባልን?

ሁሌም የምለው ነው፤ መልአክ የሆኑ ነጮች አሉ፤ ነገር ግን ብዙዎቹ ጥቁሮችን እንዳይቀርቡና ወደ አገራችንም እንዳይመጡ ተደርገዋል(ብዙ ጊዜ የሚቀርቡን ሤረኞችና ሊጎዱን የሚያስቡት ናቸው) በጎዎቹ ነጮች በአሁኑ ጊዜ እየተበደሉ ነው። ይህን ቀና ድርጊት በመፈጸማቸው እንኳን ዘረኞቹ እየወረዱባቸው ነው። የጨለማው ዓለም መሪዎች የሚፈልጉት የዘር ግጭትን ነው፤ ስለዚህ ነው ሰሞኑን እየታየ ያለው አመጽ የተቀሰቀሰው። አሁን ዘረኞቹ እንዲያውም የበለጠ ዘረኞቹ ነው የሚሆኑ።

ከዚህ በፊትም ጽፌዋለሁ፤ ምንም እንኳን ተገቢ ያልሆኑ ድርጊቶችን በአፍሪቃውያን ላይ የፈጸሙ ቢሆንም አውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች አፍሪቃ ባይገቡ ኖሮ ዛሬ አፍሪቃ በመሀመዳውያን አረቦች የተወረረች ክፍለ ዓለም ትሆን ነበር። አረብ ሙስሊሞ እስከ ሦስት መቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያንን ጨፍጨፈዋል። ከዚህ በተረፈ አውሮፓውያኑ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪቃ ካካሄዱት አስከፊ የባርነት ንግድ በጣም የከፋው የ አረብ ሙስሊሞች የባርነት ንግድ ነበር። ወደ ሰሜን አሜሪካ የተወሰዱት ጥቁሮች ዘራቸው እስከ ዛሬ ሊቆይ ችሏል፤ አረቦች የወሰዷቸው አፍሪቃውያን ግን በአረቢያ የሉም፤ ዕልም ብለው ጠፍተዋል። ለዚህ ምክኒያቱ በሚሊየን የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በባረነት ወደ አረቢያ ሲላኩ ጎልማሳ እና ሕፃናት ወንዶች እየተሰለቡ ጀንደረባ ለመሆን ስለበቁ ነበር። ግራኝ አብዮት አህመድ “አረአያየ ነው!” የሚለው ባሪያ ሻጭ የከፋ ኦሮሞም በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በባርነት ወደ አረቢያ እየላከ ያስሰልብና ያስገድል ነበር። ዛሬም ብዙም የተለየ ነገር እየተካሄደ አይደለም። በመጭው ትውልድ የሚያስጠይቅ ተግባር እየተካሄደ ነው።

አንዳንድ ነጮች ከስህተታቸው በመማርና ንስሐ በመግባት ሊደነቁ የሚገባቸውን የይቅርታ ሂደቶች በተለያየ አጋጣሚዎች ሲከተሉ ፥ የሚያሳዝነው፡ ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች አንዴም ይቅርታ ሲጠይቁና ሲያመሰግኑ ተሰምተው አይታወቁም። እንዲያውም በተቃራኒው በዳዮች ሆነው ሳለ በስንፍና ሁሌም ተበዳዮቹ እነርሱ እንደሆኑ አድርገው እራሳቸውን ስለሚያዩ ይህ ይገባኛል፣ ኬኛ፣ አምጡ! አምጡ! አምጡ! ከማለት አይቆጠቡም። ይህ በሁሉም ሙስሊሞች፣ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራናውያን እና ኦሮሞ ነንበሚሉት ሕዝቦች ዘንድ በግልጽ የሚታይ ክስተት ነው። ምስጋናቢሶቹ አረብ ሙስሊሞችም ሆኑ ዋቀፌታ ኦሮሞዎች በአፍሪቃውያን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሠሩትና ዛሬም እየሠሩት ያሉት በደል ተወዳዳሪ የለውም። ጥላቻ፣ ቅጥፈት፣ ባዶ እብሪት፣ የበታችነት ስሜት፣ ስርቆት፣ ጪኸት፣ ውንጀላ፣ ሰው ዘቅዝቆ መስቀል፣ ማረድ፣ ጡት መቁረጥ፣ “ስልክህ ጮኸ” ብሎ መረሸን፣ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል፣ ንብረት ማውደም ወዘተ የእነርሱ የንግድ ምልክቶች ናቸው። ግን ምስጋናቢስ መድረሻው ሲዖል እንደሆነ ከወዲሁ ይወቁት!

ስለዚህ፡ በእኔ በኩል፡ በዚህ ወቅት፡ ኢትዮጵያን ከካዱ መሀመዳውያን እና ኦሮሞዎች ጋር አብሬ ከምኖር ከነጮች ጋር መኖሩን ሺህ ጊዜ እመርጠዋለሁ።

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብይ ከልጆቹ ጋር በደስታ ይዝናናል | የሃይማኖት አባት ግን ምን ይሰማቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

እኔ ቁጣ እና ንዴት ነው የተሰማኝ

ይህን ምስል ሳይ ወዲያው የተሰማኝ፤ አባት ውድ ልጁን ባጣበት ማግስት አብይ ከልጆቹ ጋር በቤተ መንግስቱ ሲዝናና የሃይማኖትና የታገቱት ተማሪዎች ቤተሰቦችን ለማቁለጭለጭሜዲያውን ሁሉ ጋብዟል።የሚለው ስሜት ነበር። ነፍሳቸውን የሸጡት የሜዲያ ሰዎችም ጊዜ አልወሰደባቸውም፤ ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ፤ ያንተም ዘር እንደ ክዋክብት እና አሸዋ ይብዛእያሉ ያለማቋረጥ ዘግበዋል። የተገዙት የፌስቡክና ዩቲውብ የመልስ ሮቦቶችም ጠዋት ማታ ደጋግመው እንዲጽፉ ታዘዋል። (አንድ ሮቦት እስከ አንድ ሺህ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንት አለው)

በሌላ በኩል ግን ዘራቸው በገዳይ አብይ ስለሚቀነስባቸው የመንፈሳዊ ኢትዮጵያ ልጆች፤

  • 👉 ቤተ ክህነት ጭጭ
  • 👉 መንግስትጭጭ
  • 👉 ሴት ባለሥልጣናት ጭጭ
  • 👉 ሜዲያዎች ጭጭ
  • 👉 አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጭጭ
  • 👉 “የሰብዓዊመብት ታጋዮች ጭጭ
  • 👉 ዲያስፐራ ጭጭ
  • 👉 ካቶሊክ፣ ጴንጤ እስላም ጭጭ
  • 👉 አርቲስቶች ጭጭ

# የገዳይ አልአብይ ችግኝ ተከላ በዘመነ ኮሮናም ቀጥሏል። ችግኝ ተክሎ ሰው ነቅሎ!

መስቀል አደባባይ” ተብሎ ለዘመናት በሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ አደባባይ ላይ አንድ ትልቅ መስቀል በቋሚነት መተከል ነበረበት፤ ሆኖም ይህ እስከ አሁን ድረስ አልተደረገም። የመስቀሉ ልጆች በመስነፋቸውና ይህን የተባረከ ተግባር ለመፈጸም ዝግጁነት ባለማሳየታቸው የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህ ፍየሎች እርኩስ የሆነውን ጣዖታዊ ሥራቸውን በማቀላጠፍ ላይ ናቸው። ኦዳየተሰኘውንና የኦሮሞዎች ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረውን ዛፍ በመስቀል አደባባይ ከተከሉ በኋላ የባርነትና ሞት ምልክት የሆነውን የዚህን ዛፍ ችግኝ በመላዋ ኢትዮጵያ ለመትከል ኮሮና እንኳን አልከለከለችውም። በጎቹ ሲያንቀላፉ የካልዲ ፍየሎች ክንፍ አውጥተው በመብረር ላይ ናቸው።

ልብ እንበል፦ እያንዳንዱ የግድያ ዘመቻ ሊጀምር ሲል እና ከተፈጸመም በኋላ በገዳይ አብይ የራስ ቅል ውስጥ ችግኝ፣ ችግኝ፣ ችግኝ የሚል ደወል ይሰማል።

ወዳጅህን ቅረበው ጠላትህን ደግሞ አብልጠህ ቅረበው” እንዲሉ እባቡ አቢይ አህመድ ጄነራል አሳምነው ፅጌን በጓደኝነት በጣም ቀርቧቸው ነበር። ጄነራል አሳምነው ሲታሰሩ የጄነራሉን ሚስት ከቤታቸው አባርሮ እራሱ የገባበት አብዮት አህመድ ነበር። አብዮት ስልጣኑን ሲይይዝ ውለታ የዋለ ለማስመሰል ጄነራል አሳምነውን ከእስር ቤት እንዲወጡ አደረጋቸው። አንዳንዴ እስር ቤት መኖር ውጭ “በነፃነት” ከመኖር ይሻላልና አብዮት አህመድ ጄነራሉን ከእስር ቤት ባወጣቸው ማግስት ነበር ሲ.አይ.ኤ የሰጠውን ፍኖተካርታ በመከተል የገደላቸው። በዚህ አላበቃም፤ የጄነራሉን ነፍሰ ጡር ባለቤት ወ/ሮ ደስታ አሰፋን በማሰር የተጸነሰውን የጄነራሉን ልጅም ገሎባቸዋል። መሀንዲስ ስመኘውንም ለግብጽ ሲል ገደለው። ይህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ለዋቂዮአላህ አምላኩ በዚህ መንገድ ግብር ማቅረቡ ነው።። ጄነራል ሰዓረንም እንደዚሁ ወደ ሩዋንዳ አብረውት እንዲበሩ ካደረገና ችግኝ እንዲተክሉ ካስገደዳቸው በኋላ ነበር እንደ ውሻ የደፋቸው። ከጂኒ ጃዋር ጋር አብሮ 86 የተዋሕዶ ልጆችንም ካሳረደና ዓብያተክርስቲያናትም በእሳት ባጋየበት ማግስት ነበር ችግኝ ተከላው የተከተለው።

በዘመነ ኮሮና፤ 17ቱ የምስኪን ገበሬ ልጆች የት እንደደረሱ የመጠየቅ ፍላጎት እንኳን የማሳየት ፍላጎት እንደሌለው እያየነው ነው። ዛሬ የናዝሬት ሕፃናት በትንሣኤ ዕለት በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ ተመረዘው በተገደሉበት እንዲሁም ወጣት ሃይማኖት በቢለዋ ቆራርጦ በገደለበት(አዎ! አብይ ነው ገዳይ)ማግስት ዛሬም ችክ ብሎ ችግኝ፣ ችግኝ፣ ችግኝ። ችግኝ ተክሎ ሰው ነቅሎ!

ከችግኙ የፎቶ ክፍለ ጊዜ በኋላ በዛሬው ሰኞ ሰኔ ፩ / ፪ሺ፲፪ ዕለት ደግሞ በግራ ጎኑ የሚነሳው ግራኝ አብዮት አህመድ በዝንጀሮው ፓርላማ ብቅ ብሎ እንደለመደው ለመቀበጣጠርና ከህወሀት ጋርም ቀጣዩን የማታለያ ድራማ ለማሳየት ወስኗል። ይህም በደንብ ታቅዶበት ነው።

ሰኔ ፩ እና ሰኞ ሲገጣጠሙየሚባል የቆየ የአባቶቻችን ንግርት አለ አብዮት ካሳየም ለዝንጆሮዎች ተወካዮች ምክርቤት ቀርቦ ለአንድ ወር የሚቆይ የግድያ ድራማ ይተውናል። በዚህ ወቅት ግን አንድ ሁለት ሳይሆን፤ በሺዎች ምናልባት በሚሊየን የሚቆጠሩ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያንን ኮሮናእያለ ሊገድላቸው ተዘጋጅቷል።

👉 ወገን፤ መኖር ከፈለግክ ወደ ሐኪምከመሄድ ተቆጠብ!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: