Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 6th, 2020

ዋው! | አሜሪካውያኑ እራሳቸው “ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች!” ማለት ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020

አሁን ሠራዊቱ በፕሬዚደንት ትራምፕ ሳይሆን በድብቅ ኃይሎች ነው የሚታዘዘው፤ ኮሙኒስቶች መፈንቅለ መንግስት አድርገዋል፤ አሜሪካ አብቅቷላታል” ይለናል ክርስቲያኑ ዘጋቢ ሪክ ዋይልስ።

እንግዲህ በአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ይጀምራል ማለት ነው፤ ይህ ደግሞ ለመላው ዓለም ጣጣ ነው። “ሂዱ ንገሯቸው! አትንኳን በሏቸው! ኢትዮጵያን እንዲመሩ ያስቀመጣችኋቸውን ስጋዊ የኦሮሞ ፋሺስቶችን አስወግዷቸው!” ብለን ነበር። ለማንኛውም፤ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ወገን!

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋው! | አስደናቂ መብረቅ በዋሽንግተን ሐውልት | ኢትዮጵያን / አክሱምን አትንኳት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020

በአክሱም ኃውልት አምሳያ ተሠርቶ በዋሽንግተን ከተማ የቆመው ታሪካዊ ሐውልት ትናንትና አስደናቂ መብረቅ ጎበኘው።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ይህን ቪዲዮ በተዘጋው ቻነሌ በኩል አቅርቤ ነበር። ቀጥሎ በድጋሚ አቀርበዋለሁ። በጥሞና እንከታተለው!

ረሳነው? | የአክሱም ሐውልት በመብረቅ የተመታበት ምስጢር

82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት፡ ሐሙስ፡ ጥቅምት18 ቀን1930 .ም እ..አ ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ (ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ)

  • + የሮም ኦሎምፒክስ 10. September 1960ቅዳሜ, ጳጉሜ 5 / 1952 .(እንቁጣጣሽ ዋዜማ)

.11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው!

  • . 11 September 11 New York / አዲስ ዮርክ ፥ አዲስ ዓመት ፥ አደ/ዲይ/ስ አበባ ፥ አበበ ቢቂላ ፥ አበባ በቀለ።

  • + አክሱም/Axum ፥ ኒው ዮርክ/New YorkማክሰኞSeptember 11 / 2001 – መስከረም 1 / 1994 .ም ፥ እንቍጣጣሽ

ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ አልማቃህላይ + ነጎድጓድ / መብረቅበሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

  • + የአክሱም ሐውልት በሮማ January 2001ጥር 1993 .

ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።

  • + July 18, 2001ረቡዕ, ሐምሌ 11 / 1993 .

የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።

  • + ሮማ 27 May 2002ሰኞ, ግንቦት 19 / 1994 .ም ፥ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት

የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።

  • + July 19, 2002ዓርብ, ሐምሌ 12 1994 .

የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ!! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን!” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።

  • + ማክሰኞ, April 19, 2005ሚያዝያ 11 / 1997 .

የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።

በነገራችን ላይ፡ ጉግልገብታችሁ በአማርኛው የአክሱም ሐውልት(በሁሉም ዎች)ጻፉ፤ 16ሺህአክሱምበሚለው ደግሞ 294ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልትዋው! በላቲኑ ግን The Obelisk of Axum” 107ሺህ ወይንም በ ”Axum3ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉአስገራሚ ነገር ነው!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: