የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ገዢዎች ዕጣ ፈንታ | እነርሱን አያድርገን
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020
ኢትዮጵያን የማጥፋት ሥራ እየተከናወነ ያለው በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ መሪነትና በባሕረ ነጋሽ(ኤርትራ)ገዢዎች አቀነባባሪነት ነው።
ነፍሱን ለመሸጥ ፈቃደኛ የሆነው ወኪላቸው አብዮት አህመድ ከልጅነቱ ጀምሮ መርጠውትና መርፌ እየወጉ ያሳደጉት አውሬ ስለሆነ የሚያደርጋት እያንዳንዷ እንቅስቃሴ በደንብ የተጠናችና ኢትዮጵያን ለማፈረስ ትረዳው ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተነደፈች ናት። ሰሞኑን ከግብጽ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየተለዋወጣቸው ያሉት እንካ ስላንቲዎች ሁሉ ሉሲፈራውያኑ የደረሱለት ድራማዎች ናቸው።
ዳግማዊ ግራኝ አህመድ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማመሰቃቀል ቱርክንና አረቦቹን ጨምሮ ከሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በፍቅር አብሮ እየሠራ ነው። በሱዳን በኩል የተጀመረው “ውጥረት” የአብዮት አህመድ እጅ አለበት። በኢትዮጵያ ስም አስፈላጊውን ገንዘብ እና የጦር መሣሪያ ለኦሮሞ ወራሪዎች ካከማቸ በኋላ፤ አውሬው ኢትዮጵያን አዳክሞና ከተቻለውም አጥፍቶ ኦዲት የማይደረገውን በኢትዮጵያ ስም ከውጭም ከውስጥም የተገኘውን በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዝብ ይዞ ወደ መካ መዲና ለመፈርጠጥ ይሞክራል ፥ ልክ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ልክ እንደ ኡጋንዳው አውሬ ኢዲ አሚን ዳዳ።
Leave a Reply