Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 5th, 2020

የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ገዢዎች ዕጣ ፈንታ | እነርሱን አያድርገን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020

ኢትዮጵያን የማጥፋት ሥራ እየተከናወነ ያለው በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ መሪነትና በባሕረ ነጋሽ(ኤርትራ)ገዢዎች አቀነባባሪነት ነው።

ነፍሱን ለመሸጥ ፈቃደኛ የሆነው ወኪላቸው አብዮት አህመድ ከልጅነቱ ጀምሮ መርጠውትና መርፌ እየወጉ ያሳደጉት አውሬ ስለሆነ የሚያደርጋት እያንዳንዷ እንቅስቃሴ በደንብ የተጠናችና ኢትዮጵያን ለማፈረስ ትረዳው ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተነደፈች ናት። ሰሞኑን ከግብጽ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየተለዋወጣቸው ያሉት እንካ ስላንቲዎች ሁሉ ሉሲፈራውያኑ የደረሱለት ድራማዎች ናቸው።

ዳግማዊ ግራኝ አህመድ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ለማመሰቃቀል ቱርክንና አረቦቹን ጨምሮ ከሁሉም ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በፍቅር አብሮ እየሠራ ነው። በሱዳን በኩል የተጀመረው ውጥረትየአብዮት አህመድ እጅ አለበት። በኢትዮጵያ ስም አስፈላጊውን ገንዘብ እና የጦር መሣሪያ ለኦሮሞ ወራሪዎች ካከማቸ በኋላ፤ አውሬው ኢትዮጵያን አዳክሞና ከተቻለውም አጥፍቶ ኦዲት የማይደረገውን በኢትዮጵያ ስም ከውጭም ከውስጥም የተገኘውን በቢሊየን ዶላር የሚቆጠር ገንዝብ ይዞ ወደ መካ መዲና ለመፈርጠጥ ይሞክራል ፥ ልክ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ልክ እንደ ኡጋንዳው አውሬ ኢዲ አሚን ዳዳ።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ነጮች ዘረኛ የሆኑት የበላይነቱን ቢያጡ ጥቁሩ የሚበቀላቸውና የሚቀጣቸው ስለሚመስላቸው ይፈራሉና ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020

ከሦስት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት መረጃ ነበር፤ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ጉዳዩ ዛሬም ወቅታዊ ነው፦

ይለናል ከዚህ በፊት ዘረኛ ነበርኩ የሚለን ነጭ አሜሪካዊ። እንዲህ ዓይነት ሃቀኛ አያስደስትምን? ጎበዝ! እውነት ነፃ ታወጣናለች! እግዚአብሔር ልክ እንደርሱ ለብ የማይለውን ሰው ነው የሚወደው። የተናገረው ህሉ ትክክል ነው፤ በፈረንጆች (ኤዶማውያን) እንዲሁም በአረቦች (እስማኤላውያን) ውስጥ የገባው መንፈስ ሰይጣናዊ ነው። እነዚህ በዲያብሎሳዊ እራስወዳድነት የተለከፉት ህዝቦች (አብዛኞቹ)

  • 👉 ፍቅር አያውቁም

  • 👉 ደስታ አያውቁም

  • 👉 ሰላም አያውቁም

  • 👉 የሌላውን ችግር አይረዱም

  • 👉 እራሳቸውን ከፍ ሌላውን ዝቅ ያደርጋሉ

  • 👉 ጥፋተኛው ሌላው እንጅ እነርሱ አይሆኑም

  • 👉 ጥላቻን ያውቃሉ

  • 👉 ጨካኞች ናቸው

  • 👉 ፍርሃትን ያውቃሉ

  • 👉 ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]

“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”

👉 ስለ ነጮች ፍርሃት፣ ትዕቢት፣ ኩራት እና እራስወዳድነት መነገር አለበት።

👉 ለምንድን ነው ነጮች ስለዘርኝነት ላለመናገር ሁሌ ራሳቸውን የሚከላከሉት?

👉 ለምንድን ነው ነጮች እውነታውን መጋፈጥ በጣም የሚቸገሩት? እንደኔ ከሆነ፤ ምክኒያቱ የተወሰነው ክፍል ፍርሃት ሌላው ክፍል ደግሞ ስግብግብነት ነው።

እኛ ነጮች ስልጣን እና የበላይነትን እንዲሁም ልዩ መብቶቻችንን ማጣት አንፈልግም። የነጮች የበላይነት በሰፈነበት ማህበረሰባችን ጥቅሞችን ማጣት አንፈልግምልል ሁሉንም ማጣት አንፈልግም።

ጥቁሩ እንዳይበቀለን እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት እንፈራለን።

በጥቁር ህዝቦች ላይ ግፍ መስራት ከጀመርንበት ዕለት አንስቶ ይህን ነው የምንፈራው። ባርነቱ እንዴት ይረሳ? ያልክፍያ ስራው እንዴት ይረሳል?ት። ያለንን ሁሉ ማጣት እንፈራለን፣ መደባችንን ማጣት እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት በጣም እንፈራዋለን!

ነጮች ወንድሞቼና እህቶቼ፡ አዎ! ተቀበሉት ኃይለኛ ፍርሃት ውስጥ ነን። ጥቁሩ ወደ ቤቶቻችሁ መጥቶ ቢያንኳኳ፡ “ያጠቃኝና ይጎዳኝ ይሆን?” ብላችሁ ትፈራላችሁ።

ጥቁሩ ባጠገባችሁ ሲያልፍ በፍርሃት ቦርሳዎቻችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ትይዛላችሁ። ስለሆነም ጥቁሩን በእስር ቤት ማጎር እንወዳለን፤ እስር ቤቱን የሞሉት ጥቁሮች ብቻ ናቸው።

አዎ! እንፈራቸዋልን፣ ላባዎቹ ፖሊሶች እንኳን ያልታጠቁትን ጥቁሮች ይፈሯቸዋል። የጥቁሩን ቅጣትና በቀል እንፈራለን።

እኛ ነጮች በበላይነት በሽታ ተለክፈናል መጥፎው ነገር ሁሉ የጥቁሮች እንደሆነ አድርገን እየሳልን እራሳችንን እናታልላለን። ለምኑ ነው ነጭ የበላይ የሆነው? የበላይነቱ ስሜት ከየት መጣ?

ጥቁር ቆዳው ጥቁር በመሆኑ የበላይነት ተሰምቶት መንገድ ላይ ሲንቀባረር አይቼ አላውቅም እንዲያውም በተቀራኒው ነው። ነጩ ግን በነጭነትኡ ሁሌ በኩራት ይንጠባረራል

👉 ስለዚህ ነጩ ነው እራሱን ማስተካከል ያለበት፦

ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡ ይህን እስካላደረጋችሁ ድረስ ሰላም የለም፤ አንድ ትልቅ ችግር አለ።

አይይ ጥቁሩን ፈራሁ ማለቱ ብቻ ዋጋ የለውም፡ የጥቁሩን ቅጣት እየፈራችሁ መኖሩን የምታቆሙት ሃቁን ስትቀበሉ ነው።

የነጭ የበላይነት እውን ነው። አገራችን አሜሪካ የነጮች የበላይነት ያላት አገር ናት ይህ ሃቅ ነው፤ ሁሌም እንደዚህ ነበር።

ኃላፊነቱን ወስደን አንድ ነገር እናድርግ ለተቃውሞ ሰልፍ እንውጣ፤ ነጩ የበላይነት ባሕሉን መለወጥ አለበት። አሊያ ሁላችንም አብረን ልንጠፋ ነው እንዲያም በመጥፋት ላይ እንገኛለን

ተቋማቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ ፍርድ ቤቶች፣ ባሕሉ፣ ሜዲያው፣ ታሪክ፣ ስነልቦናው፣ መዝናኛው ሁሉም ነገር የነጩን የበላይነት የሚያንጸባርቁ ናቸው።

ጥቁር ህዝቦች መጥፎዎች ናቸው ማለት አልችልም፤ ሁላችንም እኩል ነን።

እራሳችሁን መከላከል አቁሙ! ፈራጅነቱን አቁሙ! እራሳችሁን ሳታታልሉ እውነታውን ተጋፈጡ!

የእኛ የነጭ ባሕል ዘረኛ ነው። ሁሉም ነጭ ዘረኛ ነው ማለቴ አይደለም ግን ግደሌሽነቱ፣ እርምጃ ላለመውሰድ ዓይን መጨፈን ትልቅ ችግር ነው። ተራመዱ፤ ከግድየለሽነት ውጡ።

አንድ ነገር አድርጉ፣ አንድ ነገር ተናገሩ። አሜሪካን እወዳታለሁ፣ ነጮችን እወዳቸዋለሁ። በዚህም እኮራለሁ አሜሪካን እንመልሳት።

በአሜሪካ እንኩራ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም እኔ ዘረኛ ነበርኩ፤ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም።

ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡት ይህችን አገር መሆን እንዳለባት እንመልሳት፦ ለሁሉም ሕዝቦች የተሰራች አገር ናትና፤ የነጮች ብቻ አይደለችም።

 በሉ ለአሁኑ ቻው!

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life, Psychology | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: