ደመራ በመስቀል አደባባይ ላይከበር ነውን? ወይስ ተቃውሞ መቀስቀሻ ሴራ ይሆን?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2020
ያው ያልነው መጣ፦
👉 የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን
ያን የደመራ ምስኪን በሬ እናስታውሳለን?
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።
👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው…
እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን! ቀስበቀስ…አንድ ባንድ…ነጥብ በነጥብ…
ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።
ለዚህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ ድፍረትና ንቀት ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው?
Leave a Reply