በቀጥታ TV | ሙስሊሙ አውስራሊያዊቷን ጋዜጠኛ “አላህ ዋክበር” ብሎ ሊገድላት ነበር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020
የአውስትራሊያ ቴሌቪዥን ዘጋቢ እንደገለጸችው፦ በለንደን ውስጥ በተካሄድውና የጥቁሮችን ተቃውሞ ለመደገፍ ወደ አደባባይ ስለወጡት ሰዎች በምትዘግብበት ወቅት አንድ ሙስሊም ሰው ሰንጢ ነገር ይዞና “አላሁ አክበር” ብሎ በመጮኸው ጥቃት ሊሰነዘርባት እንደነበረ ተናግራለች፡፡ ጋዜጠኛዋ ስትጮህ ትሰማለች። የካሜራ ባልደረባዋ ሰውየውን በማሳደድ በፖሊስ እንዲያዝ አድርጎታል።
ይህ በመሀመዳውያን ዘንድ የተለመደ ክስተት ነው። በተለይ ጥቁሮች ብሶታቸውን ለማሰማት እንቅስቃሴ ሲጀምሩና ሲያምጹ ሁሌ ትግሉን ለመጥለፍ የሚቸኩሉት መሀመዳውያን ናቸው። በሃገራችንም የዋቄዮ–አላህ አርበኞች ተመሳሳይ አጀንዳ ጠለፋ እያካሄዱ ነው፤ አጥቂዎቹ እነርሱ፣ ተበዳዮቹ እነርሱ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾቹ እነርሱ። በዚህ መልክ እንደነርሱ ከሆነ ከእነርሱ ሌላ ወገን የተበዳይነቱን ሚና መጫወት የለበትም፤ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የተዋሕዶ ልጆችና ባልደራስ የተቃውሞ ሰልፎችን ሊያካሄዱ ያልቻሉት፤ ተቆርቋሪዎች መስለው ተበዳዮቹን ይጠጋሉ፤ ከዚያም የመንግስት ፍላጎት ያስፈጽማሉ።
Leave a Reply