Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 3rd, 2020

Who Is Truly ‘Terrorized’: America’s Blacks or Islam’s Christians?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020

Egypt-church-burning

Two themes permeate much of the discourse surrounding ongoing riots: that racism in America, particularly against blacks, is “systemic” and that any show of force against the “protesters” — many of whom are simply criminals, looters, and thugs out to capitalize on a tragedy — is more proof of America’s ingrained racism and intolerance.

Wonderfully encapsulating these two points is Rep. Ilhan Omar (D-Minn.). In a recent interview, she asserted that “we are living in a country that has truly for a long time brutalized African-Americans, from slavery, to lynching, to Jim Crow, to mass incarceration and now to police brutality.” As for the rioters, they “were terrorized,” Omar claims, “by the presence of tanks, by the presence of the National Guard and the militarized police.”

Let’s respond to these two charges of “brutalization” and “terrorization” by way of analogy — say, by looking at how minorities are treated (including vis-à-vis tanks) in nations where Omar’s religion permeates, which is to say in Muslim nations. Egypt is a perfect example, as its non-Muslim minority, the Christian Copts, make for about the same percentage of the general population that blacks do in America: 15%.

Back in 2011, and due to nonstop attacks on their churches — whether from local authorities that demolish “unlicensed” churches or from Muslim mobs that burn down recognized ones — Egypt’s Christians held a demonstration in Maspero. By any stretch of the imagination — and especially compared to what’s happening now in the U.S. — their protest was orderly and peaceful. It was, after all, actually about ending discrimination against Christians and their churches, not capitalizing against weak leaders.

The Egyptian government responded by initiating what came to be known as the “Maspero Massacre“: it sent out troops — including snipers — and tanks against the peaceful demonstrators. In the end, dozens of Christians were murdered in cold blood, many by being intentionally run over and mangled by tanks. Hundreds were wounded. All the Obama White House did at the time is call “for restraint on all sides” — as if Egypt’s unarmed Christian minority needed to “restrain” itself against the nation’s military.

The Maspero Massacre is just the tip of the iceberg for Egypt’s Christians, who openly experience discrimination and persecution in a myriad of ways, from not getting the best or administrative jobs to getting killed by fellow policemen and soldiers for being “infidels.” (Only “spectacular” terrorist attacks — such as the bombing of their churches and killing of dozens of Christians — ever get noticed by the “mainstream media.”) None of this is surprising, considering that Egypt’s constitution (Article 2) makes clear that “Islam is the religion of the state” and that “Islamic Sharia” — which is inherently discriminatory if not downright hostile to non-Muslims — is the “main source of legislation.”

The plight of Egypt’s Copts is representative of the plight of all Christians throughout the Muslim world — where both discrimination and outright persecution are systemic, not to mention endemic. If you doubt this, see my “Muslim Persecution of Christians” series and witness the nonstop discrimination, persecution, and carnage committed — quite often in the name of Islam — by “everyday” Muslims, including their governments, against Christians. Each monthly report — there are currently well over a hundred, stretching back to July 2011 — contains a dozen or so atrocities, most of which if committed by Christians against Muslims would receive 24/7 blanket coverage.

Despite all this — despite the fact that 38 of the 50 nations that persecute and terrorize as many as 260 million Christians are Islamic — curiously, no Muslim has begun a “Christian Lives Matter” movement.

Indeed, and to return to Ilhan Omar, her Islamic homeland of Somalia is widely considered the third worst nation in the entire world in its horrific and ideologically driven butchery of Christians (Egypt in comparison is ranked #16). Yet, instead of using her prominent position as a member of congress to draw attention to and help the non-Muslims of Somalia, she is busy projecting what her homeland does to its minorities onto America.

Meanwhile, it’s only because the U.S. Constitution does not base freedom and equality on race or religion that Omar — a Muslim woman from Africa — could become a member of Congress in the first place. It’s also why countless other blacks and non-white minorities come to and have achieved great success and social mobility in America: here, everyone stands equal before the law.

Does that mean that American society is perfect, that there is no racism or discrimination whatsoever? Of course not. No nation — because no individual human — is perfect. That said, things don’t get a whole lot better than this. They only get worse — potentially much, much worse.

Source

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

በቀጥታ TV | ሙስሊሙ አውስራሊያዊቷን ጋዜጠኛ “አላህ ዋክበር” ብሎ ሊገድላት ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020

የአውስትራሊያ ቴሌቪዥን ዘጋቢ እንደገለጸችው፦ በለንደን ውስጥ በተካሄድውና የጥቁሮችን ተቃውሞ ለመደገፍ ወደ አደባባይ ስለወጡት ሰዎች በምትዘግብበት ወቅት አንድ ሙስሊም ሰው ሰንጢ ነገር ይዞና አላሁ አክበርብሎ በመጮኸው ጥቃት ሊሰነዘርባት እንደነበረ ተናግራለች፡፡ ጋዜጠኛዋ ስትጮህ ትሰማለች። የካሜራ ባልደረባዋ ሰውየውን በማሳደድ በፖሊስ እንዲያዝ አድርጎታል።

ይህ በመሀመዳውያን ዘንድ የተለመደ ክስተት ነው። በተለይ ጥቁሮች ብሶታቸውን ለማሰማት እንቅስቃሴ ሲጀምሩና ሲያምጹ ሁሌ ትግሉን ለመጥለፍ የሚቸኩሉት መሀመዳውያን ናቸው። በሃገራችንም የዋቄዮአላህ አርበኞች ተመሳሳይ አጀንዳ ጠለፋ እያካሄዱ ነው፤ አጥቂዎቹ እነርሱ፣ ተበዳዮቹ እነርሱ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾቹ እነርሱ። በዚህ መልክ እንደነርሱ ከሆነ ከእነርሱ ሌላ ወገን የተበዳይነቱን ሚና መጫወት የለበትም፤ ለዚህም ነው በኢትዮጵያ የተዋሕዶ ልጆችና ባልደራስ የተቃውሞ ሰልፎችን ሊያካሄዱ ያልቻሉት፤ ተቆርቋሪዎች መስለው ተበዳዮቹን ይጠጋሉ፤ ከዚያም የመንግስት ፍላጎት ያስፈጽማሉ።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው ያቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ የአሜሪካን ውድቀት እያስከተለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020

አመጸኞ አሜሪካውያን የአሜሪካን ባንዲራ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በሚገኙ የአሜሪካ ከተሞች ባለ 50 ኮከቡን የአሜሪካን ባንዲራን በማቃጠል ላይ ናቸው። የሚገርም ነው አንዷን ባለ አምስትማዕዘን የሉሲፈር ኮከብ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ በምራቅ አጣብቀን እንድንለጥፍ አስገድደውን ነበር።

አመጸኞቹ ከማቃጠለም አልፈው የአሜሪካን ባንዲራ ከታዋቂ ቦታዎች ላይ በማውረድ እራሳቸው የፈጠሯቸውን ባንዲራ በመስቀል ላይ ናቸው።

ኦሮሞ ነንየሚሉት ከሃዲዎች ልክ ይሄን ዓይነት ጽንፈኛ ተግባር ነው በቅዱሱ የኢትዮጵይ ሰንደቅ ላይ እየፈጸሙ ያሉት። ሌላ የሚገርመው ደግሞ ኦሮሞዎችና ስማሌዎች በወረሯት የሚነሶታ ግዛት ከኢልሃን ኦማር የመራጭ ካምፕ የመጡ ሶማሌዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅ እና የኦርሞን ድሪቶ ባንድላይ ሲያቃጥሉት ይታያሉ። በኢትዮጵያም ሆነ በአሜሪካ የአመጹን እንቅስቃሴ በገንዝብ የሚደግፈው የአብዮት አህመድና ጃዋር መሀመድ ሞግዚት ሤረኛው ባለኅብት ጆርጅ ሶሮስ ነው። እነዚህ ፍጥረታት ከጥላቻ፣ ጥፋት፣ ሌብነትና ግድያ በቀር ሌላ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፤ ሰላምና ፍቅር የላቸውም።

ሌላ መታዘብ ያለበት ነገር፦ ከስላሳ ዓመታት በፊት የኢትዮጵያን እጣ ፈንታ ለመወሰን በእነ ሄርማን ኮህን የተመራው የሉሲፈራውያኑ ቡድን ባዘጋጀው የለንደን ስብሰባ ላይ ነበር ለሁለቱ ስጋውያን የኢትዮጵያ ጠላቶች(ፍየሏ ኦሮሚያ + ግመሏ ሶማሊያ)ነው ሰፊው የኢትዮጵያን ግዛት ተቆርሶ የተሰጣቸው።

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያ ሆይ! አውሬው መንግስት በተመረዙ ጭንብሎች እየገደለሽ ነው | ታንዛንያ ጭንብልን ከለከለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2020

ኤርትራም አብዮት አህመድ ልስጥሽ ያላትን የቻይና ጭንብሎች አልፈልግም በማለት ከልክላለች፤ ስለዚህ በኮሮና የሞተ ሰው የለም። በየበረሃው እየሄደ ያለቀው ወገን ይበቃናል ያለ ይመስላል ኢሳያስ አፈወርቂ።

ቀደም ብለን አስጠንቅቀናል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና የለችም። ኮሮና ወደ ኢትዮጵያ ገብታ ከሆነ ግብረሰዶማዊነትና መሀመዳዊነትን አራማጁ አብዮት አህመድ ነው የሚያስገባው። በዚህ አትጠራጠሩ! ከጅምሩ ያየነውን አይተናል! በጊዜውም አሳውቀናል፣ አስጠንቅቀናል። ይህ ወንጀለኛ መስተዳደር ለሁሉም ነገር ተጠያቂ ነው።

ሰሞኑን ከታዩኝ ኃይለኛ የሆኑ ህልሞች መካከል አንዱ ይህ ነው፦ ወገኖቼ በቁማችሁ እየገደሏችሁ ነው። በመጭው ክረምት በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ለመግደል እየተዘጋጁ ነው! በኮሮና፣ በጭንብል፣ በዳቦ፣ በሚሪንዳ፣ በውሃ፣ በዘይት፣ በሜንጫ፣ በእሳት፣ በጥይት እየጨፈጨፏችሁ ነው።

ቀደም ሲል የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤው ነበር፦

አዎ! ለምርምራቸው ሆነ ለሌላ ብዙ ጉዳይ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሕዝቦችን እጅግ በጣም ይፈልጓቸዋል!

አብዮት አህመድና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ እንዳቀዱት ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ወረርሽኝ መሰባበር አልተቻላቸውም፤ ስለዚህ አሁን አካሄዳቸውን ትንሽ ቀየር አድርገው በእንጭብል በኩል፣ ቀጥሎም በመድኃኒት፣ በምግብና መጠጥ በኩል ይመጡብናል።

የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል አደገኛ ነው፤ ከባድ የኦክስጅን እጥረት ያስከትላል።

እንዳውም ጭንብሉን ያጠለቁት ሰዎች ካላጠለቁት በቫይረሱ በይበልጥ ሊጠቁ እንደሚችሉ የህክምና ተመራማሪዎች በማሳወቅ ላይ ናቸው። በዚያ ላይ ጭንብሎቹ መርዛማ ኬሚካሎችን ከያዙ ነገሮች እንደሚመረቱና እንደ አዲስ አበባ የኦክስጅን መጠን በጣም ዝቅተኛ በሆነባቸው ከፍተኛ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች በዚህ በይበልጥ ሊጠቁ እንደሚችሉ መታወቅ ይኖርበታል።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በደቡብ አሜሪክዋ ፔሩ ከፍተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች ጭንብሉ በፈጠረው የኦክስጅን እጥረት የተነሳ ክፉኛ እየታመሙና እየሞቱ ነው። እንደ አዲስ አበባ ከፍተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከተሞች የኦክስጅን መጠን በባሕር ጠለል ላይ ከሚገኙ ቦታዎች በ 30 – 60 % ያነሰ ነው። አየሩ ላይ ብዙ ኦክስጅን የለም ማለት ነው። እንደ አዲስ አበባ በመኪና ናፍጣ አየሩ በተበከለባቸው ከፍተኛ ቦታዎች ላይ በሚገኙ ከተማዎች ላይ ጭምብል ማድረግ፤ የሚገኘው የኦክስጅን መጠን ምናልባት በ80% ያነሰ ይሆናል። ሰው ያንቀላፋል፣ ጤንነቱ ክፉኛ ይታወካል፣ እንደ አስማ የመሳሰሉ የጤና ችግሮች ያሉበት ይሞታል ማለት ነው። ኦክስጅን አየር አልቆ በካርቦን ዳይኦክሳይድ ብቻ ይጥለቀለቃል ማለት ነው። መርዝ!

አውሬው ይህን ያውቃል፤ ኢትዮጵያውያን የህክምና ባለሙያዎችም ይህን በሚገባ ያውቁታል፤ ነገር ግን ቡዙዎቹ የአውሬው አገልጋይ ስለሆኑ ይህን በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ላስተማራቸው ድሃሕዝብ እንዳያካሉት አፋቸው በዘዴ ተለጉሟል።

ኮሮና ኢትዮጵያ ውስጥ የለም፤ ገብቶም ከሆነ የግራኝ አህመድ መንግስት ነው በሻንጣና በአውሮፕላን ያስገባት። እንደተመኙትና እንደጠበቁት ቫይረሱ ኢትዮጵያውያንን አልገደለላቸውም፤ ስለዚህ አሁን አውሬው መንገስት ማንኛውም ሰው የፊት መሸፈኛ (ጭንብል) መልበስ እንዳለበት አስገዳጅ መመሪያ አውጥቶ ያልለበሱትን ምስኪን ኢትዮጵይይ እያሳደደ በማሰር ላይ ነው። ቤተ ክርስቲያን ገብቶ የሚገድል መንግስት ለሕዝቡ ጤና ሊያስብ?

እስኪ እንታዘበው በብዙ ሺህ ነዋሪዎቻቸውን በኮሮና ቫይረስ ባጡት የአውሮፓ ሃገራት እንኳን ጭንብል የመልበስ ግዴታ የለም። እንዲያውም በተቃራኒው አሁን ከቤተ ክርስቲያን እስከ ቡና ቤቶች ሁሉም በሮቻቸውን ለምዕመናን እና ለጎብኝዎች በመክፈት ላይ ናቸው።

👉 በከፍተኛ ቦታ ላይ የሚገኙ ፲ /አሥሩ የዓለማችን ዋና ከተማዎች (ሁሉም በአፍሪቃ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ብቻ ነው የሚገኙት)

ከባህር ጠለል በላይ፦

  • ፩ኛ. ላ ፓዝ ፥ ቦሊቪያ ፤ 3,640 ሜትሮች ከፍታ
  • ፪ኛ. ኪቶ ፥ ኤኳዶር ፤ 2,580 ሜትሮች ከፍታ
  • ፫ኛ. ቦጎታ ፥ ኮሎምቢያ ፤ 2,625 ሜትሮች ከፍታ
  • ፬ኛ. አዲስ አበባ ፥ ኢትዮጵያ ፤ 2,355 ሜትሮች ከፍታ
  • ፭ኛ. ቲምፉ ፥ ቡታን ፤ 2,334 ሜትሮች ከፍታ
  • ፮ኛ. አስመራ ፥ ኤርትራ ፤ 2,325 ሜትሮች ከፍታ
  • ፯ኛ. ሳናአ ፥ የመን ፤ 2,250 ሜትሮች ከፍታ
  • ፰ኛ. ሜክሲኮ ከተማ ፥ ሜክሲኮ ፤ 2,240 ሜትሮች ከፍታ
  • ፱ኛ. ቴህራን ፥ ኢራን ፤ 1,830 ሜትሮች ከፍታ
  • ፲ኛ. ናይሮቢ ፥ ኬኒያ ፤ 1,795 ሜትሮች ከፍታ
  • 👉 የሚከተለውን ከወር በፊት በጦማሬ ጽፌ ነበር፦

👉 ኮሮና ቫይረስ – አውሮፕላን – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን

5ጂ ቴክኖሎጂ ገና ያልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ ለዚህ ቫይረስ ስርጭት ጥናት በጣም አመቺ በመሆኗ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንዳያቋርጥ ተደረገ። በአለማችን እንደ አዲስ አበባ ከባህር በላይ በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች የሚኖሩባቸው ቦታዎች ጥቂት ናቸው። እናስታውስ ከሆነ እ..አ በ2006 .ም ላይ የአውሮፓውያኑ ግዙፍ አውሮፕላን ኤርበስ 380 የከፍተኛ ቦታ ሙከራ በረራውን በአዲስ አበባ ነበር ያካሄደው

የኢትዮጵያ ከተሞች ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ስለሚገኙ ለምሳሌ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኦክስጂን (ጽሩህ አየር) መጠን በአውሮፓ፣ አሜሪካ ወይም አረቢያ ከሚገኘው የኦክስጂን መጠን በ30% ያነሰ ነው። ብዙ ኦክስጅን ባለመኖርና አየሩም ቀጭን በመሆኑ የደገኛ ኢትዮጵያውያን ሳንባዎች ትልልቅና ቀይ የደም ሕዋሳታቸውም የበዛ፤ ባጭሩ በጣም ጤናማ የሆነ አካል አላቸው። የኢትዮጵያውያኑ አካላዊ ጤናማነት ከመንፈሳዊው ብርታት ጋር መደመሩ ሉሲፈራውያኑን ያስፈራቸዋል፣ ያስቀናቸዋል፣ ያስጠላቸዋል። ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለመዋጋት ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ዕለት፤(መገጣጠሙ የሚገርም ነው!)መጋቢት 252011 ላይ በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የፈለገ ሕይወት ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል ተመረቆ ነበር። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የኦክስጅን አገልግሎት መስጠት ከተቻለ በእርግዝና ወቅት የሚሞቱ 11 ሺህ ሴቶች፣ በተወለዱ የመጀመሪያ ወራቶች የሚሞቱ 60 ሺህ ህፃናትንና በየዓመቱ በሳንባ ምች የተነሳ የሚሞቱ 30 ሺህ ህፃናትን መታደግ ይቻላልብለው ነበር።

በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶክተር አንባቸው መኮንን ደግሞ፦ ማዕከሉ በኦክስጅን አገልግሎት እጥረት ምክንያት ረጅም ዕድሜ መኖር እየቻሉ በአጭር የሚቀጩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ለመታደግ የሚያስችል ነውሲሉ ተናግረው ነበር። ከሁለት ወር በኋላ ዶ/ር አንባቸው ኦክስጅኑን ሳይስቡ በገዳይ አብይ ተረሸኑ። በወቅቱ የጤና ሚኒስትር የነበሩትም ዶክተር አሚር አማን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ፣ ሳልትስ ፕሮጀክት፣ ጂኢ ፋውንዴሽንና ግራንድ ቻሌንጅ ካናዳን ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ላደረጉት ጥረት ምስጋናቸውን በማቅረብ ብዙም ሳይቆዩ ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል። ምን የሚይውቁት ነገር ይኖር ይሆን?

ለማንኛውም፤ ይህ ሉሲፈራውያኑ ያስቀመጡት መንግስት 100% የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና በረራውን አሁንም ቀጥሏል፣ የቱርክ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ የሚበር ሌላው ብቸኛ አየር መንገድ ነው። ቅሌታማ በሆነ መልክ አላግባብ እስር ቤት ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ፤ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል” ማለቱ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ምን እየተዘጋጀ እንደሆነ በመንደርተኝነት ቫይረስ ላልተጠቃነው ዜጎች ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። አብይ አህመድ አማራእና ትግሬየተባሉትን ኢትዮጵያውያንንን በወረርሽና እና ጥይት ሳይጨፈጭፍ እንቅልፍ አይወስደውም። አውሬው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለው፤ ለዚህም ነው ሉሲፈራውያኑ ስልጣን ላይ አስቀምጠው የሚሸልሙት። ይህን ሁሌ እናስታውስ!

ባለፈው ጊዜ የአሜሪካ ባለሥልጣናት በቨርጂኒያ አካባቢ ያሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን በየመንገዱ ጸሎተ ዕጣን በማድረስ ማዕጠንት እንዲፈጽሙ መጠየቃቸውንም ያለ ምክኒያት አለመሆኑን እናስታውሰው። እንደሚታወቀው የአሜሪካ ስለላ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ዋና መሥሪያ ቤት በቨርጂኒያ ግዛት ነው የሚገኘው።

ለማንኛውም አጋንንቱን እና ጨረሩን ሁሉ ከእኛ የሚያርቁልን ክቡር መስቀሉ፣ ጸበሉ እና እጣኑ ናቸው!

__________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: