Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 2nd, 2020

ይሄን እያየን አውሮፓ፣ አሜሪካ እና አረቢያ በእሳት ቢጠራረጉ ሊገርመን ይችላልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020

የዛሬዋ ሰዶምና ገሞራ፤ ግብረሰዶማውያኑ ክርስቲያን የመንገድ ሰባኪውን እንደ ቄሮዎች ወረሩት። በግብረሰዶማውያኑ ድጋፍ ሥልጣን ላይ የወጣው አብዮት አህመድ አሊም ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ ቃል ገብቶላቸዋል፣ ፈርሞላቸዋል፤ አንድ ጀግና ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ካልደፋው በአዲስ አበባ ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባታል።

ትእዛዝ(ሕግ) ሲጣስ ቅጣት አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታችንም በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡ አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያሉ ዘመናትን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡ የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡

ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።

በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! የ “ለዘብተኛ/ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።

ሁለቱ የሞትና ባርነት ሠራዊቶች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን (ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ) ይጠቀማሉ፤ አዎ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።

ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱]

ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።

ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።

እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫]

የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!

[፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪]

ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥

___________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው ያረቀቀው የኢትዮጵያ “ሕገ መንግስት” የአሜሪካን ውድቀት እያስከተለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020

 

ጥቁር አሜሪካዊቷ እና የተዋሕዱ አባት ያሉንን እናንጻጽረው፦

ጥቁር አሜሪካዊቷ ሌስሊ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት ይቃጠል!” ስትል ስጋውያኑ ነጭ ዘረኞች ከዳር እስከ ዳር ተንጫጩ ፥ አባ ደግሞ “ሕገ መንግስቱ ክሰማይ አልወረደም፤ ተንኮለኞች አርቅቀው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጡት ነው ፥ ድርድርም፣ ትርጓሜም ሐተታም አያስፈልጉም ፥ ይሄ ሕገ መንግስት ኢትዮጵያን እያፈረሳት ነው!” ሲሉ ስጋውያኑ የኦነግ እና ህዋሃት ከሃዲዎች ይንጫጫሉ። አይገርምምን?! በእውነት ጎበዝ የሆነ የሜዲያ ተቋም አለ ከተባለ ስለ እኅተ ማርያም የሆነውን ያለሆነውን ከመቀበጣጠር እኝህን ድንቅ የተዋሕዶ አባት ፈልጎ ቃለ መጠይቅ ማድረግ መቻል ነበረበት።

ሕገ መንግስት አርቅቀው የሰጡን እንግሊዝአሜሪካኖች የራሳቸው ሕገ መንግስት ለጥያቄ እየቀረበ ነው።

ዝነኛዋ ቀልደኛ/ኮሜዲያ እና ተዋናይት፡ ሊስሊ ጆንስ ሰምኑን የተፈጠረውን የዘር ግጭት በማስመልከት ጥቁሮችን እየበደለ ያለውን ሥርዓት የፈጠረው ሕገ መንግስቱ ነው፤ ስለዚህ የጥቁሮች ኑሮ እንዲሻሻል ካስፈለገ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት መቃጠል አለበትትላለች። ብዙዎች ይህን እየተጋሩት ነው።

ይህን ሃሳብ ወለም ዘለም ሳይሉ በአሳማኝ መልክ ደግመው ደጋግመው ማቅረብና ተገቢ ለሆነው አመጽ መነሳሳት የሚገባቸው መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸው። ምክኒያቱም ከጥቁር አሜሪካውያን ይበልጥ ግፍና ሰቆቃ እየደረሰባቸው ያሉት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸውና።

ላለፉት 150 ዓመታት በኢትዮጵያ የሰፈነው ሥርዓት ኢትዮጵያውያንን ሳይሆን ስጋውያኑን የኢትዮጵያን ጠላቶች ብቻ ነው የጠቀመው። በእነዚህ ሦስት ትውልዶች መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው፣ ለሃይማኖታቸውና በስጋዊ ባርነት ውስጥ ላሉት ደቡብ ኢትዮጵያውያን ነፃነት ሲሉ ሲራቡ፣ ሲጠሙ፣ ሶሰደዱማ ደማቸውን ሲያፈሱ ቆይተዋል። ዛሬም እንደዚሁ ነው። በሌላ በኩል ግን ሥልጣኑን የያዙት ስጋውያን የመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ለአህዛብ(ኤዶማውያን + እስማኤላውያን)የስጋ ማንነትና ምንነት እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው፡ ከአፄ ምኒሊክ እስከ ግራኝ አብዮት አህመድ ያለው ትውልድ የፈጠራቸው ሥርዓቶች ሁሉ ሐጋራውያኑን ብቻ እንዲያገለግሉና እንዲጠቅሙ ተደርገዋል።

እስኪ ይታየን፤ መንፈሳውያኑ የሳራ ልጆች እየተራቡ፣ እየተሰደዱና እየሞቱ ቁጥራቸው ሲመነምን ፥ ስጋውያኑ የሐጋር ልጆች ግን መንፈሳውያኑ ያመረቱትን እህል እየወጠቁ ከአምስት ሴት ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር ተስፋፍተዋል።

ስጋውያኑ የመንፈሳዊቷ የኢትዮጵያ ጠላቶች የፈጠሩት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ዘምን ይህ ነው። ይህ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በቃን!” ብለው የሚነሱበት ዘመን ነው! ሕገ መንግስቱ ተቀዳዶ የሚጣልበት ዘመን ነው!ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ የማይቆምና ከመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ጋር የማይሰለፍ ዜጋ እንደ አረም ከነስሩ ተነቅሎ የሚጣልበት ዘመን ነው!

በሌላ በኩል፡ ሞትንና ባርነትን ለሃገረ ኢትዮጵያ ያመጣው ስጋዊ የአውሬው መንግስት በጉንፋን የተያዙትን መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በኮሮና ተይዘዋል! የታማሚው ቁጥር ጨመረ!” እያለ ለመግደል በመዘጋጀት ላይ ነው። ሰው ዳቦ ከመንግስት እንዳይገዛ፤ እራሱ እየጋገረ እንዲበላ፣ ጤፍና ዱቄት እራሱ እንዲያስፈጭ የቤተ ክርስቲያን ወፍጮ እንዲጠቀም ምከሩት። እነዚህ እርኩሶች ጥቃቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየፈጸሙት ያሉት።

ማረሚያ፦ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የሚለው በ ቀልደኛ እና ተዋናይ ይተካ

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: