Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2020
አባታችን ተክልዬ፤ ልጅዎንና እህታችንን ተማሪ ሃይማኖትን በምን ዓይነት አሰቃቂ መልክ እንደገደሏት መዝግበዋልና፡ ተጨማሪ ወንጀል ከመፈጸማቸው በፊት ገዳዮቿን ዛሬውኑ ከምኒሊክ ቤተ መንግስት አውጥተው ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ውስጥ ይክተቱልን። አሜን!
👉 መታሰቢያነቱ ለ እህታችን ሃይማኖት በዻዻ!
የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤትና በረከት፡ ምልጃና ጸሎት በሀገራችን በኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር፡ ሀገራችንን ሊያጠፋ የተነሳውን መንፈስ ያጥፉልን፤ ለዘላለሙ አሜን!
ተክለ ሐይማኖት ፀሐይ
የክርስቲያኖች መመኪያ
ተክለ ሐይማኖት ጻድቅ
የእንባችን ማበሻ
ከፈጣሪ የምታስታርቅ
ሰባሊ ወንጌል መናኝ
ሰማያዊ አርበኛ
በጸሎትህ ትሩፋት
ፀሐይ ያበራህ ለእኛ
ቅዱስ አባትችን ሆይ
ሀጢአታችን ስለበዛ
በቃልኪዳንህ አማልደን
በነፍሳችን ሁናት ቤዛ።
አደራ!
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: አምልኮተ ዛፍ, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ሐዋርያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, ገድለ ተክለ ሐይማኖት, ጣዖት, ጻድቁ አቡነ ተክለሐይማኖት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2020
ቪዲዮው “Antifa” የተሰኙት የአሜሪካ ፋሺስቶች (ቄሮዎች) የአሜሪካ ባንዲራ የያዘውን ሰው ሲያጠቁት ያሳያል።
በኢትዮጵያም መንግስታዊ ድጋፍ ያላቸው ቄሮ የተሰኙት የአሜሪካ–ሚነሶታ ቅጥረኞች ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እየገደሉ፣ አብያተ ክርስቲያናትን እያቃጠሉ፣ ተማሪዎችን እያገቱ፣ የድሆችን መኖሪያዎች እያፈረሱ፣ እናቶችን እያፈናቀሉ፣ የኢትዮጵያን ሰንደቅ እየቀደዱ፣ የቅዱሳን ስዕሎችን እያረከሱ፤ እኛ ሰነፎቹ እጃችንን እና እግራችንን አጣጥፈን ቁጭ በማለት ለአንድም የተቃውሞ ሰልፍ እንኳን አልወጣንም፤ በአሜሪካ ግን አንድ ዜጋ ስለተገደለ ሰው ስራውን እየተወ ከተሞችን በማናወጥ ላይ ይገኛል፤ ያውም በዘመነ ኮሮና።
እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም
አስገራሚው ነገር አሁን በአሜሪካና በመላው ዓለም ተቀስቅሶ የሚታየው የአመጽና የሥርዓተ–አልበኝነት ዘመቻ ሚነሶታ/ሚኒ ሶማሊያ በተሰኘው የሰሜን አሜሪካ ግዛት የጀመረ መሆኑ ነው። ይህ ግዛት እንደሚታወቀው የብዙ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች መናኽሪያ ነው። “ጃዋር መሀመድ”፣ ሶማሌዋ “ኢልሃን ኦማር” ፣ አተርኒይ ጀነራሉ/ጠቅላይ አቃቤ ሕግ “ኪት ኤሊሰን” ወዘተ ሁሉም ለሚነሶታ ግዛትና ለመላዋ አሜሪካ መቅሰፍቱን፣ ባርነቱንና ሞቱን እያመጡ ያሉ አህዛብ ናቸው። እነ አብዮት አህመድና ለማ መገርሳ ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ሚነሶታን ተሳልመው ነው የሚመለሱት። ሁሉም በባራክ ሁሴን ኦባማ እና በወስላታው ባለ ኃብት በጆርጅ ሶሮስ የሚደገፉ ስጋውያን ፍጥረታት ናቸው።
ለማታለያ “ኩሽ” እያለ የላቲን ቋንቋ ፊደላትን የመረጠው የኦሮሞው እንቅስቃሴ ፀረ–ጥቁር እና ፀረ–አፍሪቃዊ የሆነ የአፍሪቃን አኩሪ የሃይማኖት፣ የባህልና የቋንቋ ሥልጣኔ ለማጥፋት የተነሳ ነጮች የፈጠሩት እንቅስቃሴ መሆኑን አሜሪካ ያለን ኢትዮጵያውያን ለጥቁር አሜሪካውያን ማስተማር ይኖርብናል። ተግባር የሚጠየቅበት ወቅት ነው፤ ይህ ደግሞ እያንዳንዳችን ልንገለገልበት የምንችለው ትልቅ መሣሪያ ነው። ሚነሶታ ያሉትን ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ጥቁሮቹ እንዲያገሏቸውና እንዲፋለሟቸው መደረግ አለበት። ለእነዚህ ከሃዲዎች፡ ሌላ መንገድ የለም፡ መዋረድና መንበርከክ ይኖርባቸዋል።
ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነው የአውሬው ሤራ የተጠነሰሰው በሚነሶታ እና ቨርጂኒያ ግዛቶች ነው። ፒኮኳን ከዚያ ነው ያመጧት።
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሚነሶታ, ርኩስ መንፈስ, አሜሪካ, አብይ አህመድ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ኦሮሚያ, ከሃዲ ትውልድ, ግድያ, ጥቁሮች, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »