Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2020
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 29th, 2020

ጉድ በሕንድ | እንደ አምላክ የሚታዮት ጦጣዎች የ COVID-19 ሙከራ ናሙናዎችን ሠረቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2020

በዛሬው ዕለት የጦጣዎች ቡድን በሕንድ ወደ አንድ የህክምና ኮሌጅ በመግባት የላብራቶሪ ቴክኒሺያኖቹን ካጠቁ በኋላ ከሰዎች የተወሰዱትን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ናሙናዎችን ሰርቀዋል፡፡

ጦጣዎቹ ዛሬ ጠዋት በህንድ ግዛት በኡታራ ፕራዴሽ ከሚገኘው ኮሌጅ ሶስት የሙከራ ናሙናዎችን ወስደው ዛፍ ላይ ወጥተዋል። ጦጣዎቹ ቢልቃቶቹን ይዘው በዛፍ ላይ ሲወዛወዙ ይታያሉ፡፡ አንደኛው ጦጣ እንዲያውም ናሙና የያዘውን ቢልቃጥ ሲያኝከው ይታያል።

አሁን ጦጣዎቹ ናሙናዎችን ስለወሰዱ ቫይረሱ በመኖሪያ አካባቢዎች ዙሪያ ሊሰራጭ ይችላል የሚል ከፍተኛ ፍራቻ አለ፡፡

ዝንጆሮዎችና ላሞች በሕንድ ቅዱስናቸው፤ በጣም ይመለካሉ፤ ሕንዶች (ሂንዱዎቹ)ሃኑማንየተባለ ዝንጀሮአምላክ አላቸው።

ቀደም ሲል “ድምጻችን ይሰማ!” የሚል መፈክር የነበራቸው ዝንጆሮዎች በኮሮና ቫይረስ ፕሮፓጋንዳ ባለመደሰታቸው ጭር ወዳሉት የህንድ ጎዳናዎች ለተቃውሞ ሰልፍ በመውጣት ሲንጎራደዱ ታይተው ነበር። (ምናለ ወደ አዲስ አበባ ቢሄዱ?!)

ሆኖም ድምጻቸውን የሚሰማቸው ስላጡ ጦጣዎቹ የሕንድን ፓርላማ በቁጥጥራቸው ሥር ለማድረግ ተገደው ነበር።

Monkey Business!

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው መንግስት ቤተ ክርስቲያንን በድጋሚ ለማዘጋት የታማሚውን ቁጥር ከፍ ያደርገዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2020

ይህ አጥንትን አለምላሚ የእመቤታችን ክብረ በዓል በ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም / ፭ኪሎ አዲስ አበባ ፥ መስከረም ፳፩ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ነበር የተካሄደው።

የዲቃላው ግራኝ አህመድ አውሬ መንግስት ተቀዳሚ ፍልሚያ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጋር እንደሆነ የሚጠራጠር የተዋሕዶ ልጅ ካለ በጣም አዝናለሁ።

አሁን የአህዛብ ረመዳን አልቋል፤ ከንቱዎቹ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችም የፀሎትና ቅዳሴ መርሐ ግብርን ማስተላለፋቸውን አቁመዋል (እሰየው!) … ስለዚህ በመጪዎቹ ቀናትና ሳምንታት የጤና ሚንስትሯ ወይዘሮ ኮሮና በቀን አንዴ ብቅ እያለች “በወረርሽኝ ታሟል” የሚባለውን ሰው ቁጥር ከፍ፣ ከፍ በጣም ከፍ እያደረጉ ይመጣሉ። ዋናው ዓላማቸው ለዲያብሎሳዊ ተግባራቸው እንቅፋት የሆነችባቸውን ቤተ ክርስቲያንን እንደገና ማዘጋት ነው።

እንግዲህ ልብ በሉ፤ አደጉ በተባሉት አገራት አሁን የወጣ መረጃ እንደሚጠቁመን፤ “ስዎች በተቀራረቡና በተገናኙ ቁጥር በኮሮና ቫይረስ የመጠቃት ዕድላቸው በጣም ዝቅ ያለ ነው።” ስለዚህ ሰዎች በተቃራኒው አሁን በጣም ቢቀራረቡና ቢገናኙ ይመረጣል ማለት ነው!

በአዲስ አበባ ልደታ ማርያም (ሜክሲኮ) አካባቢ ችግር መፍጠራቸው ያለ ምክኒያት አይደለም። ላለፈው መስከረም ፬/4 ተጠርቶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ በዋናነት ያካሄደችው ቅድስት ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ብቻ ነበረች። የመንፈሳውያኑ ኢትዮጵያውያን ጠላት የሆነው የግራኝ አህመድ መንግስት ይህን ያውቀዋል፣ ይህን ደግሞ በጣም ይፈራዋል። ስለዚህ አሁንም የእንቅስቃሴ እገዳውን በልደታ ሠፈር ጀምሯል። ባለፈው ኅዳር ወር እነ ታከለ ዑማ ልክ  በአንቦ ተዋሕዷውያን ላይ እንደሚያደርጉት በአዲስ አበባም የመረዟቸው የተዋሕዶ ህፃናት ተማሪዎች የሚገኙት በልደታ ነው። እዚህ ገብተው ያንብቡ፦ የሞት ፍሬ በ ፍሬህይወት | ወገን፡ እነ ታከለ ልጆቻችሁን እየመረዙባችሁ ነው

ሌላ የሚገርመው ነገር፤ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ የሚገኘው የሜክሲኮ ኤምባሲ ለግብረሰዶማውያን የድጋፍ መግለጫ ማውጣቱ ነው። በአጋጣሚ?

እናታችን ቅድስት ማርያም ከሚታየው እና ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን፣ ረድኤትና በረከቱ፣ ምልጃና ፀሎቷ አይለየን። አሜን! አሜን! አሜን!

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: