የእንጦጦዋ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም ፻፱ / 109 ዓመቷ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2020
እንደ ነቢዩ ሙሴ በቅዱሳን ስም በገባላቸው ቃል ኪዳንና መሀላ በማሳሰብ ምህረትን ልንለምን ይገባናል በተለይም አምላክን በወለደች ከፍጡራን ሁሉ በላይ በሆነች በቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምህረት የይቅርታ ውል ስምምነት በተደረገባት የምህረት መፍሰሻ በሆነች በእመቤታችን ስም ብንለምን አምላክ ምህረትና ይቅርታን ያደርግልና የመዳናችን ምልክት ትሆነን ዘንድ ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰው አሜን፡፡
Leave a Reply