አብዮት መጀመሪያ የእኅተ ማርያምን ባለቤት ገደለ፣ ከዛም እርሷን አሰራት፤ አሁን መስጊድ ሊሠራ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2020
በጥሞና እናዳምጣት!
እኅተ ማርያም እስካሁን ካስተላለፈቻቸው መልዕክቶች መካከል 90%ቱ ትክክልና ወቅታዊም ናቸው። መመርመር ያለብን ነገር እህታችንን ማን? መቼ? እንዴት? ከቤተ ክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት እንድትርቅ እንዳደረጋት ነው። የቀን መቁጠሪያው ነገር መሆን የሌለበትና የማያስፈልግ ተግባር ነው። ለማንኛውም በተለይ ባለፈው ዓመት ላይ ማን፣ በምን መልክና እንዴት ወደዚህ ስህተት እንደመራት በሚቀጥሉት ቀናት አብረን የምናየው ይሆናል።
Leave a Reply