ግብጻውያን ክርስቲያኖች | ሙስሊሙ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን እስላማዊት እያደረጋት ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2020
- 👉 በሁዳዴ ቤተ ክርስቲያን ያቃጥላሉ፣ ክርስቲያኖችን ይገድላሉ፥
- 👉 ለረመዳን መስጊድ ይሠራሉ ሙስሊሞችን ይቀልባሉ!
ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል!
ህገወጦቹ ግራኝ አህመድ አሊና አጋሩ ታከለ ኡማ በቅዱስ ሚካኤል ዕለት አዲስ አበባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ጎን የሰይጣን አምልኮ የሚውል አንጋፋ መስጊድ ለመገንባት ወስነዋል። ሰይጣን ከቤተ ክርስቲያን አይርቅም” እንዲሉ።
እነዚህ ሁለት ውርንጭላዎች ሃይማኖታችን ጴንጤ ነው” ይላሉ ታዲያ አሁን ማን ፈቅዶላቸው ነዉ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጎን መስጊድ የሚያሰሩት? እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለተዋሕዶ ምን ያህል ሥር የሰደደ ትልቅ ጥላቻ እና ንቀት እንዳላቸው ነው የሚያሳየው።
እግዚአብሔር የሰጠውን አንዷንና ብቸኛዋን ሃገሩን ለጠላት አስላፎ በሰጠው በዚህ ከንቱ ትውልድ ይህን ያህል ያፈርኩበት ወቅት አልነበረም።
ለመሆኑ፤ “በዘመነ ኮሮና ከአራት በላይ ሰው መሰብሰብ የለበትም” ሲል አልነበረምን? የእነ ታከለ ጭንብል የታለ? አሁን ይህ የረመዳን ጋኔን ወር ልክ ሲገባደድ ቤተ ክርስቲያንን እንደገና ለመዝጋት የኮሮና ታማሚውን ቁጥር ከፍ ያደርጉታል።
አብዮት አህመድን እና ታከለ ዑማን ቅዱስ ሚካኤል በእሳት ይጠራርጋቸው።
ግብጻውያን ክርስቲያኖች ይህን ዓይነት አስከፊ ጂሃድ አይተውታል። በትውልድ አገራቸው ለዘመናት እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚቆጠሩትና የእስልምናን ሜንጫ ላለፉት 1400 ዓመታት በመመከት ላይ ያሉት ኮፕት ወገኖቻችን የእስልምናን ሰይጣናዊ አካሄድ በደንብ ነው የሚያውቁት።
ኮፕት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ስላለው ጥቃት ከመገረም ጋር ሃዘኖቻቸውን እንደሚከተለው ይገልጻሉ፦
+ 👉 “የክርስትና ሃገርና መቀመጫ በሆነችው ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን ክርስቲያኖች እየተበደሉ ነው፤ በርግጥም በፍጻሜ ዘመን ላይ ነን፡፡
+👉 መላዋ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ መንግስት ናት እናም ሙስሊሙ መሪ አቢይ አህመድ ይህን አይወድም
+👉 ሶማሊያውያኑ ስደተኞች የአመፅ መቅሰፍትን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ በአራት ዓመት ውስጥ ማንም ሳይመክታቸው ወረራውን በደንብ ጀምረዋል፤ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ነበር ተስፋችን፤ ኦርቶዶክስ ሁልጊዜ ደካማ ናት
+ 👉 እስልምና አደገኛ ነቀርሳ/ ካንሰር ነው
Leave a Reply