Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2020
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 17th, 2020

“ኢየሱስ ጌታ አይደለም፣ አልተወለደም” የሚለውን የቁርአን ስድብ የአህዛብ መንግስት በቴሌቪዥን አስተላለፈው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2020

በዋልታ ቴሌቪዥን የረመዳን ቀጥታ ስርጭት በተላለፈው ፕሮግራም ላይ ሼህ አብዱሰላም የተባለው ሰብኪ እየሱስ ነብይ ነው። ጌታ አይወልድም አይወለድምየሚለውን የርኩሱን ቁርአን ሲዖል የሚያስገባ ስድብ በይፋ እንዲቀባጥር ተደርጓል። እንግዲህ ይህ ሆን ተብሎና በደንብ ታስቦበት ሁሉም እንዲሰማው መደረጉ ነው።

የአህዛብ መንግስት ፖሊሶች ቤተ ክርስቲያን ሄደው ሕዝበ ክርስቲያኑን ይሳደባሉ፣ ያንገላታሉ፣ ይገድላሉ ፥ በህዝብ የግብር ገንዘብ የሚደገፈው ሜዲያ ደግሞ የእስልምና የጥላቻ አስተምህሮ ሰባኪዎች መድረክ ሆኗል።

መሀመዳውያኑና አህዛብ መንግስታቸው ደግሞ የሕዝበ ክርስቲያኑን የሙቀት መጠን መለካታቸውና የክርስቶስ ተቃዋሚ አቋማቸውን በዚህ መልክ ለኢትዮጵያውያን ማለማመዳቸው ነው። ይህ በይፋ መውጣቱ ጥሩ ነው፤ ቁርአንን ያላነበቡ ግብዝ ክርስቲያኖች በጆሯቸው መስማት ችለዋል። ከእንግዲህ “አላውቀንም፣ አላየንም፣ አልሰማንም” ማለት አይችሉም። ገና የቁርአን ብዙ አቅለሽላሽ ምዕራፎች ይገለጣሉ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፬]

  • አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።
  • እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።
  • በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።
  • አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።
  • በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።
  • በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤
  • አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
  • ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።
  • አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።
  • ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን።
  • ፲፩ እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን።
  • ፲፪ ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም።
  • ፲፫ ለጎረቤቶቻችን ስድብ፥ በዙሪያችንም ላሉ መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን።
  • ፲፬ በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ የራስ መንቀሳቀሻ አደረግኸን።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: