France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2020
The Last Emperor of Ethiopia: Haile Selassie’s Legacy Remains Divisive
ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በረሃብ የመጨረሱ ሤራ ዛሬም ቀጥሏል እያለን ነው ይህ ዛሬ በፈረንሳዩ የቲቪ ጣቢያ የተሰራጨው ቪዲዮ።
እነዚህ አውሬዎች እኮ በመፈንሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም፤ ከእረኛው እስከ ተማሪው ፣ ከጋዜጠኛው እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ ያላቸውን ጥላቻ ከጦርና ጋሻ በቀር ሌላ ሊያስወግደው የሚችል ነገር የለም።
ላለፉት 150 ዓመታት ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮያውያን(አፄ ሚኒልክና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ አፄ ኃይለ ሥላሴና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ኦሮሞ መንግስቱ፣ ህዋሀት እና ኦሮሞ አጋሮቹ፣ ዛሬ ደግሞ አብዮት አህመድና የዋቄዮ–አላህ አህዛብ መንግስቱ መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን (ቤተ አምሓራን እና ትግራይን) በረሃብ ሲጨፈጭፏቸውና ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። አልመኝላቸውም፤ ነገር ግን ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን ላለፍቱ 150 ዓመታት አንዴም በረሃብ ያልተጠቁበት ምስጢር ይሄ ነው። በዚህ ዘመን እያንዳንዱ መንግስት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጣም የሚጎዳ ነበር። በዚህ ዘመን እንኳን ከሰሜን መጡ የተባሉት ህዋሃቶች ያው ስልጣኑን ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች አስረክበው ሄደዋል። በዚህ ድርጊታቸው በጣም ተጠያቂዎች ይሆናሉ! ወገን ልብ በል፤ ከታሪክ ተማር!ጠላት መጥፎው የታሪክ ሂደት እንዲደገም ይሻል፤ የተዋሕዶ ክርስቲያኑ በረሃብ ተገርፎ፣ ወኔው፣ ሃሞትና ነፍጡ ሲኮላሽ ማየቱን በጣም ይመኘዋል፤ ጣቢያውም ይህን ማቅረቡ ያለምክኒያት አይደለም ፥ በደንብ ያውቁታል፤ መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጦርነት ሳይሆን በረሃብ ብቻ ማንበርከክ እንደሚቻል አይተውታል።
Leave a Reply