Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2020
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የአብዮት አህመድ አማካሪ | እኛ ኦሮሞዎች ዓላማችን ኢትዮጵያን መበተን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2020

የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው” የሚለው አባባል ለእነዚህም ውዳቂዎችም ይሠራል። ሰውዬው በአንድ በኩል ትክክል ነው። ንጹሕ ኢትዮጵያውያን ማድረግ የሚገባቸውን ተግባር ነው ቀድመው የሚቀባጥሩት።

አዎ! ኢትዮጵያ ላለፉት 150 ዓመታት ከገባችበት የባርነት ጉድጓድ ትወጣ ዘንድ ጠላቶቿ ከሆኑት ከአህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች መጽዳት አለባት። ላለፉት 150 ዓመታት የምናያት ኢትዮጵያ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረችና ዲያብሎስ የንገሰባት ኢትዮጵያ ነች። የዲያብሎስ መንግስታዊ ህግ የ ”መቀላቀል” ህግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ህግ ደግሞ የ “መለየት” ህግ ነው። ይህ የተቀላቀለ ወይም የተዳቀለ ስጋዊ የሞትና ባርነት ማንነት ነው ላለፉት 150 ዓመታት ኢትዮጵያን ያንኮታኮታት።

ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔርን የህይወትና የነጻነት ኪዳን ሽረውና አፍርሰው ከአህዛብ ማለትም ከዲያብሎስ ጋር ህብረትንና አንድነትን በመፈጸም ለሞትና ለባርነት ራሳቸውን ሲያቀርቡ ይታያሉ። የራሱ ባልሆነ በሌላ ስምና ክብር ተጠራ። የራሱ ያልሆነን ስምና ክብር የራሱ አደረገ። የራሱን ከሁሉ የሚበልጥና የሚልቅ ስምና ክብር ማወቅና መግለጥ ተስኖት ለትንሹ፣ ለርካሹና ለተናቀው እንዲሁም ለተጠላው የስጋ ዕውቀት ጥበብ ኃይል ራሱን ባሪያ አደረገ። ከዛን ጊዜ ጀመሮ ያ ነጻነትና ህይወት የነበረው ህዝብ ለአህዛብ የስጋ ማንነትና ምንነት ባሪያ ሆነ። ሞቱንና ባርነቱንም የተቀበለው ደግሞ በአህዛብ የስጋ ዕውቀት ጥበብና ኃይል በኩል ነበር።

የደፈረሰውን በተገኘው ጥሩ አጋጣሚ እንደማጥራት ዛሬም “አንድነታችን፣ አብሮነታችን፣ መቻቻላችንሙሴያችን” ቅብጥርሴ እያለ መጓዙን የመረጠው እውር፣ ምኞተኛና ሞኝ ሁሉ ደም የሚይለቅስበት ጊዜ እየተቃረበ ነው።

በእስራኤል ዘመን ነቢዩ ሳሙኤል በሚያገለግልበት ጊዜ የእስራኤል ልጆች ነቢዩን ንጉሥ እንዲያ ነግስላቸው ይጠይቃሉ። ነቢዩ ግን በእስራኤል ጥያቄ ደንግጦ እግዚአብሔር ገዥያቸው እንደሆነ በመናገር ከእግዚአብሔር ውጭ ንጉሥ እንደማያስፈልጋቸው በመናገር የሕዝቡን ጥያቄ አልተቀበለም። ነገር ግን ሕዝቡ በዘመናቸው በነበረው በዙሪያቸው ያሉት ሕዝቦች ንጉሥ እንዳላቸው በመናገር አብዝተው ንጉሥን እንዲያነግስላቸው ጠየቁ። ነቢዩ ሳሙኤልም ጥያቄያቸውን ወደ እግዚአብሔር አመጣ። እግዚአብሔርም ለነቢዩ ንጉሥን ከፈለጉ እንደሚያነግስላቸው በመናገር ንጉሥ ከነገሰ ገዢያቸው እንደሚሆኑና የእነሱ ንብረት የንጉሡ እንደሚሆን ሴቶችና ወንዶች ልጆቻቸው ለንጉሡ ባሪያዎች እንደሚሆኑ ተናገረ። በእስራኤል ሕዝብ ጥያቄ መሠረት የአባቱን የጠፉ አህዮችን ፍለጋ የወጣውን ሳዖልን ንጉሥ እንዲሆን ነቢዩ በእግዚአብሔር ምሪት ቀባው።

ንጉሥ ሳዖልንም ያነገሰው የእስራኤል ልጆች ምኞት የአህዛብ መንግስት ህግና ስርዓት ነበር። ሳዖል እስራኤላውያን እንደ አህዛብ ዓይነት መንግስት ይግዛን ባሉ ጊዜ የተቀባ ንጉሥ ነበር። ሳዖል በአስራኤል ላይ የነገሠው በተለይም በአህዛብ ወታደራዊ እውቅት፣ ጥበብና ኃይል ነበር። የዲያብሎስ መንግስት የተባለውም ይህ ነው። ስለዚህም ነበር እግዚአብሔር አምላክ በነቢዩ በሳሙኤል አፍ “ለራሳችሁ ከመረጣችሁት ንጉሥ የተነሳ በመጨረሻ ትጮሃላችሁ እግዚአብሔርም አልሰማም” በማለት የተናገራቸው።

እንደ ንጉሥ ዳዊት ያለውን ንጉሥ ይስጠን!

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፰]

  • እንዲህም ሆነ፤ ሳሙኤል በሸመገለ ጊዜ ልጆቹን በእስራኤል ላይ ፈራጆች አደረጋቸው።
  • የበኵር ልጁም ስም ኢዮኤል፥ የሁለተኛውም ስም አብያ ነበረ። እነርሱም በቤርሳቤህ ይፈርዱ ነበር።
  • ልጆቹም በመንገዱ አልሄዱም፥ ነገር ግን ረብ ለማግኘት ፈቀቅ አሉ፥ ጉቦም እየተቀበሉ ፍርድን ያጣምሙ ነበር።
  • የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ተሰብስበው ወደ ሳሙኤል ወደ አርማቴም መጡና።
  • እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፥ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን ንጉሥ አድርግልን አሉት።
  • የሚፈርድልንም ንጉሥ ስጠን ባሉት ጊዜ ነገሩ ሳሙኤልን አስከፋው፤ ሳሙኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
  • እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። በእነርሱ ላይ እንዳልነግሥ እኔን እንጂ አንተን አልናቁምና በሚሉህ ነገር ሁሉ የሕዝቡን ቃል ስማ።
  • ከግብጽ ካወጣኋቸው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን ትተው እንግዶች አማልክት በማምለካቸው እንደ ሠሩት ሥራ ሁሉ እንዲሁ በአንተ ደግሞ ያደርጉብሃል።
  • አሁንም ቃላቸውን ስማ፤ ነገር ግን ጽኑ ምስክር መስክርባቸው፥ በእነርሱም ላይ የሚነግሠውን የንጉሡን ወግ ንገራቸው።
  • ሳሙኤልም የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ንጉሥን ለፈለጉ ሕዝብ ነገራቸው።
  • ፲፩ እንዲህም አለ። በእናንተ ላይ የሚነግሠው የንጉሡ ወግ ይህ ነው፤ ወንዶች ልጆቻችሁን ወስዶ ሰረገለኞችና ፈረሰኞች ያደርጋቸዋል፥ በሰረገሎቹም ፊት ይሮጣሉ፤
  • ፲፪ ለራሱም የሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋቸዋል፤ እርሻውንም የሚያርሱ እህሉንም የሚያጭዱ የጦር መሣሪያውንና የሰረገሎቹንም ዕቃ የሚሠሩ ይሆናሉ።
  • ፲፫ ሴቶች ልጆቻችሁንም ወስዶ ሽቶ ቀማሚዎችና ወጥቤቶች አበዛዎችም ያደርጋቸዋል።
  • ፲፬ ከእርሻችሁና ከወይናችሁም መልካም መልካሙን ወስዶ ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።
  • ፲፭ ከዘራችሁና ከወይናችሁም አሥራት ወስዶ ለጃንደረቦቹና ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።
  • ፲፮ ሎሌዎቻችሁንና ገረዶቻችሁን፥ ከከብቶቻችሁና ከአህዮቻችሁም መልካም መልካሞቹን ወስዶ ያሠራቸዋል።
  • ፲፯ ከበጎቻችሁና ከፍየሎቻችሁ አሥራት ይወስዳል፤ እናንተም ባሪያዎች ትሆኑታላችሁ።
  • ፲፰ በዚያም ቀን ለእናንተ ከመረጣችሁት ከንጉሣችሁ የተነሣ ትጮኻላችሁ፤ በዚያም ቀን እግዚአብሔር አልሰማችሁም።
  • ፲፱ ሕዝቡ ግን የሳሙኤልን ነገር ይሰማ ዘንድ እንቢ አለ። እንዲህ አይሁን፥ ነገር ግን ንጉሥ ይሁንልን፥
  • እኛም ደግሞ እንደ አሕዛብ ሁሉ እንሆናለን፤ ንጉሣችንም ይፈርድልናል፥ በፊታችንም ወጥቶ ስለ እኛ ይዋጋል አሉት።
  • ፳፩ ሳሙኤልም የሕዝቡን ቃል ሁሉ ሰማ፥ ለእግዚአብሔርም ተናገረ።
  • ፳፪ እግዚአብሔርም ሳሙኤልን። ቃላቸውን ስማ፥ ንጉሥም አንግሥላቸው አለው። ሳሙኤልም የእስራኤልን ሰዎች። እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ሂዱ አላቸው።

________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: