Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2020
ግራኝ አብዮት አህመድና ተከታዮቹ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙ ሥጋዊ ፍጥረታት ናቸው። እነዚህ ቆለኛ አህዛብ ኢትዮጵያንና አምላኳን ክፉኛ በመበደል ላይ ናቸው። ሁሉም በዝቅተኛማው እና ሸለቋማው ቦታ ከሚገኘው አፈር የተፈጠሩ በግብጻዊቷ አጋር ማንነትና ምንነት “ሞትና ባርነት” የተጠናወታቸው ዲቃላ አህዛብ ናቸውና መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያንን ተከታትሎ ማጥቃት ተቀዳሚው ዕቅዳቸው/ግዴታቸው ነው።
የእግዚአብሔር ምድር የሆነችውን ኢትዮጵያንም የመምራት፣ የመንከባከብና ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቆ የማቆየት ኃላፊነት የተሰጣቸው ከነፃነትና ሕይወት አፈር የተገኙትን መንፈሳዊ የሆኑት ደገኞች ብቻ ናቸው። ከኦሪት ጊዜ ጀምሮ ጦርነቱ በመካሄድ ላይ ያለው በሁለቱ ሕዝቦች መካከል ነው። በዝቅተኛ ቦታ ከሚገኘው የሞትና ባርነት አፈር የተገኙት ሥጋውያኑ ቆለኞች ኢትዮጵያ ሃገራችንን የመምራት ወይም የማስተዳደር ኃላፊነት አልተሰጣቸውም። ዛሬ የሥልጣኑን ወንበር የያዙት እነዚህ ቆለኞች በእግዚአብሔር ላይ ያመጹ የዲያብሎስ ልጆች ስለሆኑ ነው ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት መቀመቅ ውስጥ የገባችው።
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሳዊ, ስጋዊ, ቆለኞች, አህዛብ, አድሎ, ክትትል, የአወሬው መንግስት, ደገኞች, ዲያቆን ቢኒያም, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2020
የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ የኮሮናቫይረስ ምርመራውን ትክክለኛነት ከተጠራጠሩ አንድ ቀን በኋላ ለኮሮኔቫቫይረስ ምርመራ ሀላፊነቱን የያዘው የታንዛኒያ ብሔራዊ የጤና ቤተ–ሙከራ ከሃላፊነት ተነስቷል።
በብሔራዊ ላቦራቶሪ ውስጥ የተለያዩ እንስሳት ፣ ፍራፍሬዎችና የተሽከርካሪ ዘይት በምስጢር ከተሞከሩ በኋላ ፕሬዚደንቱ እንዳስታወቁት በፍየልና ፓፓያ ላይ የተካሄደው የኮሮና ፍተሻ አዎንታዊ ውጤቶችን በመመለሳቸው፤ ማለትም በኮሮናቫይረስ መለከፋቸውን በማስየቱ የሚደረገው ምርመራና የመርመሪያ መሣሪዎቹ ከንቱ ናቸው በዚህ መልክ ምርመራ ማድረግ አያስፈልግም ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም እንዳሉት በቫይረሱ ተለከፈዋል የተባሉት ሰዎች በበሽታው ላይታመሙ ይችላሉ። በቤተ ሙከራ መሣሪያዎች እና ቴክኒሻኖች ተአማኒነት ላይ ያላቸውን ጥርጣሬ በይፋ አሳይተዋል፡፡
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ባዮሎጃዊ መሣሪያ, ቤተ ሙከራዎች, ታንዛኒያ, ኮሮና ቫይረስ, ወረርሽኝ, ፍየሎች, ፓፓያ, ፪ሺ፲፪, Coronavirus, COVID-19, John Magufuli, Tanzania | Leave a Comment »