7/ ፯ሺ ዜጎቿን በኮሮና ባጣችው ጀርመን ዓብያተ ክርስቲያናት ተከፈቱ | በ ኢትዮጵያስ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2020
ቪዲዮው የሚያሳያው በዓለም ድንቅ ከሆኑት ካቴድራሎች መካከል አንዱ በሆነው በኮሎኝ ከተማ ካቴድራል ቅዳሴ ሲካሄድ ነው። ምዕመናን ቀስበቀስ ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት ጀምረዋል።
👉 ጀርመን
- 👉 170,000 በቫይረሱ ተጠቅተዋል
- 👉 130,000 ከፋይረሱ አገግመዋል
- 👉 7,000 በቫይረሱ ሞተዋል
ጀርመናውያን በብዛት “ክርስቲያኖችን” ቢሆኑም ለበዓላት ካልሆነ ወደ ቤተ ክርስቲያን እምብዛም አይሄዱም። እንደዛም ሆኖ፤ ለሰንበትና ለበዓላት የገባያ ቦታዎች ዝግ ናቸው።
👉 ኢትዮጵያ
በአውሮፕላን ያስገቡት ካልሆነ በቀር ኮሮና የሚባል ቫይረስ በኢትዮጵያ የለም፤ በሌላ ነገር እንጅ በኮሮና የሞተ ሰውም የለም። ቤተ ክርስቲያን የሚያዘወተረው የአማኞች ቍጥር በዓለም ከፍተኛው እንደሆነ በሚነገርባት ክርስቲያን ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ዘግተዋል። ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ቅሌት!
Leave a Reply