Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2020
ቪዲዮው የሚያሳያው በዓለም ድንቅ ከሆኑት ካቴድራሎች መካከል አንዱ በሆነው በኮሎኝ ከተማ ካቴድራል ቅዳሴ ሲካሄድ ነው። ምዕመናን ቀስበቀስ ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት ጀምረዋል።
👉 ጀርመን
- 👉 170,000 በቫይረሱ ተጠቅተዋል
- 👉 130,000 ከፋይረሱ አገግመዋል
- 👉 7,000 በቫይረሱ ሞተዋል
ጀርመናውያን በብዛት “ክርስቲያኖችን” ቢሆኑም ለበዓላት ካልሆነ ወደ ቤተ ክርስቲያን እምብዛም አይሄዱም። እንደዛም ሆኖ፤ ለሰንበትና ለበዓላት የገባያ ቦታዎች ዝግ ናቸው።
👉 ኢትዮጵያ
በአውሮፕላን ያስገቡት ካልሆነ በቀር ኮሮና የሚባል ቫይረስ በኢትዮጵያ የለም፤ በሌላ ነገር እንጅ በኮሮና የሞተ ሰውም የለም። ቤተ ክርስቲያን የሚያዘወተረው የአማኞች ቍጥር በዓለም ከፍተኛው እንደሆነ በሚነገርባት ክርስቲያን ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ዘግተዋል። ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ቅሌት!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: ቅዳሴ, ቤተ ክርስቲያን, ኢትዮጵያ, ክርስትና, ኮሮና ቫይረስ, ወረርሽኝ, ዘመነ ኮሮና, ጀርመን, ፪ሺ፲፪, Cathedral, Cologne, COVID-19, Germany | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2020
የብሪታኒያ ፎረንሲክ ነርሷ ራሄል ሴለር ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ነው አምልጧት የተናገራቸው። “ሰው፡ በተለይ አረጋውያን ገና መበከልና መገደል አለባቸው” ማለቷ ነው። እነዚህ አረመኔዎች!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: መበከል, ብሪታኒያ, ነርስ, አረጋውያን, ክርስትና, ኮሮና ቫይረስ, ወረርሽኝ, ዘመነ ኮሮና, ግድያ, ፪ሺ፲፪, COVID-19 | Leave a Comment »