Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2020
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  25262728293031
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

ኢትዮጵያ vs አፍጋኒስታን | እግዚአብሔርን የያዙት ፈሩ ፥ ዲያብሎስን የያዙት ደፈሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2020

የአፍጋኒስታን መሀመዳውያን፤ “ኮሮና ሙስሊሞችን አትነካም!”

ዲያብሎስ በሚገዛት በዚህች ዓለም ሕዝበ ክርስቲያኑን አታለው ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቅና አምላኩን እንዲጠራጠር አደረጉት፤ ለመሀመዳውያኑ ግን ሁኔታዎችን አመቻችሏቸው፤ አንድ በአንድ ደፍረው በመውጣት ለዲያብሎስ በጋራ እንዲሰግዱለት እድሉን ፈጠሩላቸው።

እያየን ነው ወገኖች!?

እኔ በጣም ያዘንኩት በተዋሕዶ “አባቶች”፣ መምህራንና ሜዲያዎች ነው። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዓለም አርአያ ልትሆን የምትችልበትን ትልቅ ዕድል ነው እንዳትጠቀምበት የተደረገችው። በጣም ትልቅ ዕድል አመለጠን!

አፍጋኒስታን እንደ ኢትዮጵያ ተራራማ ሃገር ናት፣ የዲያብሎስ መንፈስ መቀመጫም ናት። እንኳን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አጠገብ ፤ ከባሕር ጠለል ከሁለት ሺህ ሜትር ከፍታ በላይ በሚገኙ ቦታዎች ኮሮና ቫይረስ ድርሽ አይልም” ብዬ ነበር፤ ያው ዲያብሎስ “የምን ኮሮና፤ አይዟችሁ!” ብሎ እንዲደፍሩ ለልጆቹን አበረታታቸው። የኛዎቹ ግን “ከቤታችሁ አትውጡ፣ እርቀታችሁን ጠብቁ!እጃችሁን ታጠቡ” እያሉ የዶክተርን፣ የፖሊስን እና የጠቅላይ ሚንስትሩን ሚና ተጫውተዋል። ይህን ታሪክ አይረሳውም!

እስኪ ዓለማቀፋዊው ማሕረሰብ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እና የአፍጋኒስታን መሀመዳውያን ያደረጓቸውን ነገሮች እንዴት እንደተቀበለው አንዳንድ ኮሜንቶችን ለንጽጽር እንመልከት፦

ከሳምንታት በፊት ይህን ጽሑር በጦማሬ ላይ አቅርቤው ነበር፦

👉 “አውሬው ቤተክርስቲያንን ለጌታ ቍርባን ዘግቶ በ666የተከተቡትን ዶሮዎች እንድትገዙ ገበያዎችን ፈቀደ”

እርግብ እና በግ ታሥረዋል

የቤተ ክርስቲያናችንን እንቅስቃሴ በደንብ ነው የሚከታተሉት፤ በዕለተ ስቅለት የተነሳው ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ብርቱ የሆነ የእምነት ፍቅርና ጽናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ብቻ እንደሚታይ የአውሬው ዓለም እያየው ነው። እናት፣ አባት፣ ህፃናት ከጥዋት እስከ ማታ ለጌታቸው ሲሰግዱ፣ ካህናትና ቀሳውስትም ሌሊቱን ሙሉ ቆመው የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ በሥርዓተ ጸሎትና ቅዳሴ ሲያሳልፉ የሚታዩባት ብቸኛ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት። ለመሆኑ በፕሮቴስታንቶች በተለይም በእስላሞች ዘንድ ሕፃናት ወደ አምልኮ ቦታዎች ሲሄዱ አይታችሁ ታውቃላችሁን? እኔ አልገጠመኝም።

አውሬው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጣም ይቀናል! ለዚህም ነው ልክ ፪ሺ፲፪/ 2012 ዓመተ ምሕረትን ጠብቆ፣ ልክ የሑዳዴ ጾም ሲገባ የኮሮና ቫይረስን ዓየር ላይ የለቀቀው። የአውሬው አምላኪዎች የሆኑት መሀመድውያንም ልክ ፋሲካ ሲገባደድ ረመዳናቸውን መጀመራችውም አውሬው ይህችን ዓመተ ምሕረት በጉጉት ሲጠብቅት እንደነበር ይጠቁመናል።

የአውሬው ተቀዳሚ ዓላማው ሕዝበ ክርስቲያኑን ከክርስቶስ ደም እና ስጋ እንዲሁም ከጥምቀት ማራቅ ነው። ይህንም በግልጽ እያየነው ነው። የተዋሕዶ ልጆች ስጋና ደሙን “በነጻ” እንዳይቀበሉ ቤተ ክርስቲያንን በሠራዊቱ አሳጠረ ፤ ፋሲካ ሲቃረብ ገበያዎቹን ከፍቶና የ”አበሻ” ዶሮዎችንና እንቁላሎችን አጥፍቶ በአውሬው መንፈስ የተበከሉትን የአላሙዲን ኤልፎራ ዶሮዎች ክርስቲያኑ ሺህ ብር እየከፈለ እንዲገዛና ለአውሬው የደም መስዋዕት እንዲያደርግለት ፣ እግረ መንገዱንም የዶሮውን ስጋና እንቁላል ተመግቦ በአጋንንት እንዲታሠር ያደርጋል። ይህ ግልጽ የሆነ የዲያብሎስ አካሄድ አይደለምን? በደንብ እንጅ!

የሚከትሉትን ቀናት በጥሞና እንከታተል፤ ፋሲካ ካለፈ በኋላ የአውሬው መንግስት መስጊዶችን ለስግደት ቢፈቅድ አይግረመን!

አሁን ግን አገር ቤት ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች ትናንትና የማርያም መቀነትን አይታችሁታልና ወደ ቤተ ክርስቲያን ተሰባስባችሁ አምሩ። የማርይም መቀነቱ “ወደኔ ኑ! ምንም አትሆኑም!” የሚለውኝ ምልክት ነው ያሳያችሁ! በዚህ በትንሣኤ ወቅት ኮሮኖ የተባለው ቫይረስ ቤተ ክርስቲያን ድርሽ አይልም! እግዚአብሔርን እንጅ ሌላ ማንንም/ምንንንም አትፍሩ! አባታችንን አብርሃምንና ይስሐቅን አስታውሱ! አሁን ትንሽ ሰዓት ነው የቀረውና ባካችሁ የማንንም ፈቃድ ሳትጠይቁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ! መላው ዓለም “ኢትዮጵያውያኖች ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱን?” ብሎ በመጠየቅ ላይ ነው። ባለፈው ሳምንትም ተናግሬው ነበር፤ ይህ ሌላ ጊዜ ተመልሶ የማይመጣ ልዩ አጋጣሚ ነው! በዚህ ጊዜ ከተሰቀለላችሁ አምላካችሁ ጋር ካልሆናቻሁ መቼ?! ለብርሃነ ትንሣኤ ቤተ ክርስቲያንን አጥለቅልቋት!

ከሁለት ሣምንታት በፊት ታዋቂው የአሜሪካ የዜና ድሕረ ገጽ “Breitbart News“ „Devout Ethiopians Defy Coronavirus Ban on Large Gatherings, Religious leaders have failed to cancel congregational meetings in Ethiopia, despite government orders to limit large gatherings amid the Chinese coronavirus outbreak in the country“ብርቱ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት የወጣውን የትላልቅ ስብሰባዎችን እገዳን በመቃወም ወደ ቤተ ክርስቲያን እየሄዱ ነው ፤ የሃገሪቱ መሪዎች በሀገሪቱ ውስጥ በተከሰተው የቻይና ኮሮኔቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ትላልቅ ስብሰባዎችን እንዲገድቡ ትእዛዝ ቢሰጥም የሃይማኖት መሪዎች ግን በኢትዮጵያ ውስጥ የጉባኤ ስብሰባዎችን ይሰርዙ ዘንድ አልተሳካም፡፡” የሚለውን መረጃ አውጥቶ ነበር። በማግስቱ ነበር ከቤተ ክህነት በኩል ክልከላው የጸደቀው። ይህ ሜዲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ መረጃዎችን አዘውትሮ አያቀርብም፤ ይህን ዜና ግን ለማውጣት ግን ቸኩሎ ነበር።

👉 ብዙ አንባቢያን በዚህ ጉዳይ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ነቅፈዋቸው ነበር

+And this is why much of that continent is still stuck in the stone age, practically. No education and continue their animalistic, voodoo, superstition crazy even when they supposedly convert to Christianity.”

እናም ለዚህ ነው አብዛኛው አህጉር አሁንም በተግባር የድንጋይ ዘመን ውስጥ የቆየው ፡፡ ምንም ትምህርት የለም እናም ወደ ክርስትና በመቀየር ፋንታ እንስሳዊ ተፈጥሮ አላቸው፣ የቩዱ መንፈስ ፣ እብድ አጉል እምነት፡፡”

+The human herd will be thinned.”

የሰው መንጋ ቀጫጭን ይሆናል።”

+“COVID-19 will reduce the problem of ignoring social distancing”

“COVID-19 የማኅበራዊ መራራቅን ችላ ማለት ችግርን ይቀንሳል”

+“Africans. Some 1.4 billion people living jammed together in ignorance and squalor. It will not end well with coronavirus.”

አፍሪቃውያን ፡፡ ወደ 1.4 ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ባለማወቅ እና በማባባስ አብረው ተጨናንቀው ይኖራሉ፡፡ ከኮሮናቫይረስ ጋር ማለቃቸው ነው፡፡

👉 ይህን ቪዲዮ ባካፈለን የሩሲያ ሜዲያ “RT“ ድህረ ገጽ የቀረቡት አስተያየቶች ደግሞ በብዛት አፍጋን መሀመዳውያንን የሚያሞግሱ ናቸው

– “Amazing country

የሚገርም ሀገር”

– “Their country their rules.

አገራቸው ደንቦቻቸው፡፡

– “So there’s more freedom now in Afghanistan than it is in let’s shall say France, for example?”

ስለዚህ አሁን በአፍጋኒስታን ከፈረንሣይ የበለጠ ነፃነት አለ ማለት ነው?”

– “This needs to happen in the United States…… If we don’t…. Game Over…”

ይህ በአሜሪካ ውስጥ መከሰት አለበት …… ካላደረግን …. ጨዋታው አበቃ …”

“MashaAllah No other country has that much of Faith”

ማሻአላህ አላህን ያንን ያህል እምነት ያላት ሀገር የለችም”።

If we die we die together…allahuakbar..

ብንሞት አብረን እንሞታለን አላህዋክባር ..”

የተገለባበጠባት ዓለም ማለት ይህች ናት!

________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: