Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2020

ያን የደመራውን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን?

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸው

እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።

👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው

እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን! ቀስበቀስአንድ ባንድነጥብ በነጥብ

ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።

ለዚህ ሁሉ ሰዶማዊ ድፍረታቸው ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው?

ከስድስት ዓመታት በፊት ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አንድ ትልቅ የፀረግብረሰዶማዊነት ሰልፍ ለማካሄድ እንደተዘጋጁ “የለም፡ ለጊዜው ይቅር” ተብሎ የተቃውሞ ሰልፉ እንዳይካሄድ ተደረገ፤

👉 በጊዜው ያቀረብኩት ጽሑፍ፦

ባለፈው ጥቅምት መጨረሻ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በመሄድ ሳዑዲዎች በኢትዮጵያውያን ላይ አደኑን እንዲጀምሩ ሁለትመቶ ሺህ የሚጠጉትም ወገኖቻችን እንዲጠረፉ ፊርማቸውን በሪያድ አስቀመጡ። ባለፈው ሣምንትም፡ ለግብጽ መንግሥት 10 አፓቺ ሄሊኮፕተሮችን ለማበርከት ቃል ከገቡ በኋላ፡ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ቅጥረኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁከት እንዲፈጥሩ መስኮቱን ከፈቱላቸው። ዕለቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት መሆኑ፣ ቀደም ሲል በዚሁ ዕለት ሰዶማውያንን የሚቃወም ታላቅ ሰልፍ እንዳይካሄድ መደረጉ ያለምክኒያት አልነበረም። አቶ ጆን ኬሪ፡ ልክ እንደ ጆርጅ ቡሽ ቤተሰቦች፡ የሉሲፈራውያኑ ‘የራስ ቅል እና አጥንቶች” ቡድን አባል ናቸው።”

ሙሉውን ለማንበብየነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ https://addisabram.wordpress.com/tag/ጆንኬሪ/

👉 ባለፈው መስከረም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ ፥ ተሠረዘ

👉 የታገቱት ተማሪዎች ይለቀቁ!” በሚል በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተሠረዘ

👉 ኮሮና” ባልጎበኘቻትና በስቅለት ዕለት ቀስተ ደመና በታየባት ሃገር የፋሲካ በዓል በቤተ ክርስቲያን እንዳይከበር ተደረገ

አሁንም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን በጎቿን በአግባቡ እስካልቀሰቀሰች ድረስና ጠላቶቿ የሆኑት የክርስቶስ ተቃዋሚው አብዮት አህመድና የግብረሰዶም ሠራዊቱም በጊዜው ካልተጠረጉ ገና እስከ አክሱም እና ላሊበላ ድረስ ተጉዘው የፒኮክ አቴቴ መስጊድን የመሥራት ህልም አላቸው።

+______________________________+

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: