Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጂሃድ በዝዋይ | አይነ-ሥውር አረጋዊ ካህን፣ የገዳሟን አስተዳዳሪ ጨምሮ አሥራ አንድ አባቶች ታሠሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2020

በዝዋይ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ገዳም አባቶች በር ዘግተው ቅዳሴ ገቡ። ሥርዓተ ቅዳሴው አልቆ ሲወጡ ግን የሽመልስ አብዲሳ አዲሱ ምልምል ጦር ቤተ ክርስቲያኗ በራፍ ላይ ቆሞ ጠበቃቸው። ከመቅደስም ገብቶ እያዳፋ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ወሰዳቸው። አይነ ሥውር አረጋዊ ካህን፣ የገዳሟን አስተዳዳሪ ጨምሮ አሥራ አንድ አባቶችን ወደ ወኅኒ ወረወረ።

የናዝሬት ሕፃናት ግድያ ፣ የእስክንድር ነጋ እሥራት ፣ የዝዋይ አባቶች መታሠር

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው

የስቅለት ዕለት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና፤ “አይዟችሁ! አትፍሩ! ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ!” ብላን ነበር።

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: