የናዝሬትን ሕፃናት ለምን ሄዳችሁ ብለው ገደሏቸው ፥ እስክንድርን ለምን ሄድክ ብለው አሠሩት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020
ወደ ቤተ ክርስቲያን አትሂዱ! ለእኛ ተውልን! እናፍርሳት ፥ ድኾችን አትጎብኙ! እኛን አትረብሹን! እናፈናቅላቸው!
…ነጥብጣቦቹን እናገገናኛቸው… “አትሂዱ ብያችሁ አልነበረም! የኔን ትዕዛዝ መፈጸም ነበረባችሁ ፤ በጣም አስቆጥታችሁኛል” አለ ወሮበላው ፈርዖን። የጌታችን ትንሣኤ በጣም ረብሾታል፣ ለፍርድ የሚመጣው የይሑዳው አንበሣም በጣም አስበርግጎታል ፥ በሳምንት ውስጥ ስንት ጉድ አሳየን! አገራችን በታሪኳ አይታ የማታውቀውን አረመኔያዊ የሆነ ሥራቸውን እስከ መቼ ድረስ ይቀጥሉበት ይሆን?
Leave a Reply