ዲያቆን ቢኒያም | የህዝበ ክርስቲያን እና የቤተክርስቲያን ጠላት የግራኝ መንግስት ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2020
በ፪ሺ፬ ዓ.ም ላይ በአዲስ አበባ አንጋፋ የሆነ የስፖርት ስቴዲየም ከመንግስት በኩል ለማሰራት በነበረው ዕቅድ ሸህ አላሙዲን ለዚህ ዕቅድ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቶ ነበር፤ ከዚህም ጋር በተያያዘ ሸህ አላሙዲን የስቴዲየሙን ፕላን ለመለስ ዜናዊ እንዲልክለት ሲጠየቅ በአፍሪቃ አንጋፋ የሆነ መስጊድ አዲስ አበባ ለመስራት ዕቅድ እንዳለው የሚያሳየውን ዲዛይን ለመለስ ዜናዊ ላከለት። የውስጥ አዋቂዎች በወቅቱ እንደተናገሩት መለስ ይህን የመስጊድ ዲዛይን የተነደፈበትን ወረቀት በብስጭት ቀድዶ ቅርጫት ውስጥ ከቶት ነበር። ይህ ድርጊት “ኢትዮጵያ የኔ ነች፤ በእጄ አስገብቻታለሁ” ብሎ ሲያስብ የነበረውን አላሙዲንን በጣም አስቆጥቶት ነበር…ስለዚህ ብዙም ሳይቆዩ አላሙዲን፣ መሀመድ ሙርሲ፣ ባራክ ሁሴን ኦባማና የኢንሳው አብዮት አህመድ አሊ መለስ ዜናዊን ገደሉት። ዛሬ ግራኝ አህመድ ሸህ አላሙዲን የነደፈውን በዓለም አንጋፋውን መስጊድ ለማሰራት በኢትዮጵያ ስም ከአረቦችና ከቱርክ ገንዘብ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል።
Leave a Reply