Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በአሜሪካ ሱቅ የከፈቱ ይታሠራሉ ፥ በኢትዮጵያ ወደ ቤተ ክርስቲያን የሄዱ ይገደላሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2020

    • 👉 የፋሺዝም “ቢጫ” ደረጃ
  • ዊንስሎው ፡ አሪዞና ግዛት፤ አሜሪካ
  • የሰውነት ካሜራ ባነሳው በዚህ ቪዲዮ የንግድ ባለቤቱ ሱቁን ክፍት አድርጎ በማቆየቱ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል
  • 👉 የፋሺዝም “ቀይ” ደረጃ
  • ናዝሬት ኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያ
  • ለትንሳኤ ወደ ቤተ ክርስቲያን የሄዱ
  • ህጻናት በመርዝ ጋዝ ታፍነው ተገድለዋል
  • (ልክ በሂትለር ዘመን በአውሽቪትዝ የሞት ካምፕ እንደነበሩት የመርዝ ጋዝ ክፍሎች)

ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አብያተ ክርስቲያናትን የሞት ካምፕ አድርጓቸዋል

የሰው ልጅ ከዶሮ ባነሰ ደረጃ የሚከበርበት ዘመን ላይ እነገኛለን። የተሰወሩትን ሴት ተማሪዎች ለመፈለግ ከመሄድ ይልቅ አንድ በሽተኛ ዶሮ ለመግዛት ቀኑን ሙሉ ሲንገዋለል የሚውል ትውልድ የፈራበት ዘመን ነው።

ምስኪኖቹን ወገኖቻችንን ማን ያስብላቸዋል? ጠበቃቸውስ ማን ነው? ጉዳዩንስ ማን ይከታተለዋል? ለመሆኑ “ነፃ” የሚባሉት የኮሮና ቁጥር ደርዳሪ ሜዲያዎችስ የት ደረሱ? ቤተ ክህነት የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ ምነው ፀጥ አለ? ምነው የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ሴት ህፃናት ዕጣ ፈንታ ሊያሳስባቸው አልቻለም? የድሃ ገበሬ ልጆች ስለሆኑ? ተጠቂዎቹ የተለመዱት ክርስቲያኖች በመሆናቸው? የደምቢዶሎ ተማሪዎች ጉዳይ ቀስ በቀስ ተረስቷል፤ የናዝሬቱ ሕፃናትማ በሁለት ቀናት ብቻ ነው የተረሳው። ምን ዓይነት ዝቅጠት ቢሆን ነው?! “ለመሀመዳውያኑ እና ለኦሮሞ ጉዳይ” ጠበቃ ለመቆም ከመሀመዳውያኑና ከኦሮሞዎቹ በፊት ቀድመው የሚጮሁትና ገንዘብ የሚያሰባስቡት “ሁሉን አቃፊ” መሀልሰፋሪዎች የት ደረሱ? ይህን ሁሉ ወንጀል “ትግሬ” የምትሏቸው የጥላቻ ዒላማዎቻችሁ ስላልሠሩት? ወይንስ ችግሩ የቤቶቻችሁን በር ገና ስላላንኳኳ? ወኔያማው ተቆርቆሪነታችሁ ለኢትዮጵያ፣ ለተዋሕዶ ሃይማኖቷ ባጠቃላይ በኢትዮጵያዊነት ላይ ለተነሱት የሃገር ጠላቶች ብቻ እንደሆነ ለማየት አትችሉምን? ምርጫዎቻችሁ ሁሉ ከስሜታዊነት በመነሳት እንጅ አርቆ በማሰብ አይደለም፤ አብዩት አህመድ ቢወገድ ወይም የሚያወጣውን ካዝናውን በኢትዮጵያ ስም በሚሰበሰበው ገንዘብ ከሞላ በኋላ ቤተ መንግስትን ለአልሸባብና ለኦነግ አስረክቦ ቢኮበልል ሙስሊሙን ሙስጠፌን ለመተካት ፣ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ደግሞ ኦሮሞው አቡነ ናትናኤል እንዲሆኑ ለማድረግ በማዘጋጀት ላይ ናችሁ፤ አይደል?! አልማርባይ፣ አሳፋሪ፣ ከንቱና ግብዝ ትውልድ!

ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ሕፃናትን የሚገድል አረመኔ የአህዛብ መንግስት በኮሮና እና በቢጫ ወባ ብታልቅለት ደስተኛ ነው። ህጻናትን ለአምላኩ ለዲያብሎስ መስዋዕት ባደረገ ማግስት በጋኔን የተበከለውን ደሙን “ሊሰጥ” ወደ ሆስፒታል አመራ፤ አላጋጭ የቃየል ዘር! ለመሆኑ አንድ ሙስሊም ሲገደል አይታችሁ ወይም ሰምታችሁ ታውቃላችሁን? አንድም! በጭራሽ!80% ክርስቲያን በሆነባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ እንደምናየው በተፋጠነ መልክ አንድ ባንድ እየተገፋ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተመረዘና እየተገደለ ያለው ሕዝበ ክርስቲያኑ ብቻ እንደሆነ ልብ እንበል።

__________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: