የተዋሕዶ ልጅ በአገሩ? | ሰቆቃው ቢኒያም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2020
“የዲያቆን ቢንያም ፍሬው አሰቃቂ እና አሳዛኝ ታሪክ” ከሚለው የተወሰደ(ሙሉውን በቅርቡ እናቀርበዋለን)
ኢትዮጵያ ለዚህ ውርደት እና ጥልቅ ዝቅጠት መብቃቷ በጣም አስከፊ የሆነ መቅሰፍት እየመጣ እንደሆነ ይጠቁመናል።
የሲዖል ልዑካን ኢየሱስ ክርስቶስንም በተወለደባት ሃገር፣ በፈጠራት ምድር ሰቅለውታል። እናንተን አያድርገኝ፤ አቤት የሚጠብቃችሁ የእሳት ወለፈን!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on April 14, 2020 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith, Infos.
Tagged: መሀመዳውያን, ስደት, ኢትዮጵያ, ክርስትና, ክትትል, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ዲያቆን ቢንያም ፍሬው, ግፍ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply