የፋሲካ ጨረቃ | ቴሌቪዥናችንን እንዝጋውና ይህን ድንቅ የተፈጥሮ ክስተት “ሆሣዕና” እያልን እንየው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2020
ዓይኔ ሊሆን ይችላል በሚል ጥርጣሬ ለሦስት ቀናት ያህል ይህን ክስተት ስከታተለው ነበር፤ ግን ያው.…
መላው የክርስትናው ዓለም እንዲህ በማለት ወደ ድንግል ፊቱን እያዞረ ስለሆነ፦
“በእዚህ አስቸጋሪ የፈተና ጊዜ ተስፋችን ከወላዲተ አምላክ ጋር ነው”
“In these difficult moments of trial, our hope is with the Mother of God”
ቅድስት እናታችን ብቅ እያለች፤ “አይዟችሁ! አለኹላችሁ!” እያለችን ነው።
________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on April 12, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith.
Tagged: ሃይማኖት, ሙሉ ጨረቃ, ተዓምር, አለቃ አያሌው, አብ, ኢትዮጵያ, እግዚአብሔር, ክርስትና, የማርያም መቀነት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ድንግል ማርያም, ጨረቃ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply