ቁራና ቫይረስ በፈረንሳይ | ሱዳኑ “አላህ ዋክበር!” እያለ 2 ንጹሃንን በቢለዋ ወግቶ ገደላቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020
በጠራራ ፀሐይ። ሰባት ሰዎችን በተጨማሪ አቁሰሏል። “አብዱላ” የተባለው ይህ ሰው ግድያውን ከፈጸመ በኋላ መንገድ ላይ ተንበርክኮ ቁራንን እየቀራ እንዳለ በፖሊስ ተይዟል። ሌሎች ሶስት ሱዳናውያን አብረው ተይዘዋል። ሱዳናውያኑ ከሦስት ዓመታት በፊት ነበር በስደተኛ መልክ ወደ ፈረንሳይ የመጡት።
በዘመነ ኮሮና የመጀመሪያው የሽብር ጥቃት
አንድ ሺህ ፈረንሳውያን በኮሮና ቫይረስ በሞቱበት ዕለትና መላዋ ፈረንሳይ ዝግ በሆነችበት በዚህ የችግር ወቅት ነው ሰውየው ቢለዋ ይዞ በመውጣት ኩፋሮችን እንዲገድልና ለረመዳን የማሟሟቂያ ዝግጅት እንዲያደርግ የመሀመድ ጋኔን የጠራው። ልክ በሃገራችን ኮሮናን ተገን አድርገው ወረራውንና ግድያውን እያጧጧፉ እንዳሉት የዋቄዮ–አላህ ልጆች። ቁራና ቫይረስ = ኮሮሞ ቫይረስ
Leave a Reply