ጉድ ነው! | ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር ፋውቺ በ2017 ላይ ኮሮና እንደምትመጣ ጠቁመውን ነበር

እ.ኤ.አ. በ 2017 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ ለወረርሽኝ በሽታ ዝግጅት በተደረገው መድረክ ላይ ዶ / ር ፋውቺ በጣም አስገራሚ “ትንቢታዊ” መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ለተመልካቾቹ እንዳስታወቁት ፣ “ትራምፕ አስተዳደር እንደ ኢንፍሉዌንዛ እና ኤች አይ ቪ ባሉ ቀጣይነት ባላቸው የጤና እክሎች ብቻ ሳይሆን ተጋላጭነቱ በድንገተኛ የወረርሽኝ በሽታም ሊፈተን ይችላል፡፡” በማለት ስለ ኮሮና ወረርሽኝ “ተንብየዋል“። ያው እንጊዲህ፤ እነዚህ አውሬዎች ሁሉንም … Continue reading ጉድ ነው! | ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር ፋውቺ በ2017 ላይ ኮሮና እንደምትመጣ ጠቁመውን ነበር