ጉድ ነው! | ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር ፋውቺ በ2017 ላይ ኮሮና እንደምትመጣ ጠቁመውን ነበር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2020
እ.ኤ.አ. በ 2017 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ ለወረርሽኝ በሽታ ዝግጅት በተደረገው መድረክ ላይ ዶ / ር ፋውቺ በጣም አስገራሚ “ትንቢታዊ” መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ለተመልካቾቹ እንዳስታወቁት ፣ “ትራምፕ አስተዳደር እንደ ኢንፍሉዌንዛ እና ኤች አይ ቪ ባሉ ቀጣይነት ባላቸው የጤና እክሎች ብቻ ሳይሆን ተጋላጭነቱ በድንገተኛ የወረርሽኝ በሽታም ሊፈተን ይችላል፡፡” በማለት ስለ ኮሮና ወረርሽኝ “ተንብየዋል“።
ያው እንጊዲህ፤ እነዚህ አውሬዎች ሁሉንም ነገር በቅድሚያ እያዘጋጁልን እንድሆነ ይህ አንድ ሌላ ማስረጃ ነው። ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም፤ በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቅኝ ግዛት ማስፋፋት ህልም በመኮላሸቱ ይህ ሰውዬ ኢትዮጵያን ለመበቀል ከእነ ዶ/ር ቴዎድሮስና አብዮት አህመድ ጋር አብሮ የሚሠራ መሰለኝ።
ሰውዬው የ666ቱን ክትባት እያዘጋጀልን እንደሆነ ይህ ግሩም መረጃ ይነግረናል፦
Leave a Reply