Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ዋው! ጣልያኖች አይለቁንም | ግን ዶ/ር ቴዎድሮስ የምንጠብቀው ቴዎድሮስ ይሆኑን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020

ነገሩ፤ ወይ ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ዶሮ ይሏታል ፥ ወይንም ዶ/ር ቴዎድሮስ ምናልባት ለመጭው ቴዎድሮስ መንገዱን እየጠረጉለት ይሆናል። ሰሞኑን በጣም ወርደውባቸዋል! ምን ይሆን?

ይህ ቫይረስ የኢትዮጵያን የውስጥና የውጭ ጠላት እሚጠራርግ ከሆነና፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ በእኔ በኩል ስልጣን ላይ እንደወጡ ስመኘው የነበረው ዓይነት ሚና ተጫውተው ከሆነ የቴዎድሮስ እጩ ሊሆኑ ይችላሉ። ካልሆነ እና የኢሉሚናቲዎች ሉሌ ሆነው በሕባችን ላይ ጉዳት ካመጡ፤ ወዮላቸው! የመጀመሪያውን ያድርገው! መቼም እግዚብሔር ባላሰብነውና ባልጠበቅነው መንገድ ነው ሁሉን ነገር እየሠራ ያለው።

ለማንኛውም “ክትባት” የተባለ ነገር እንዳትከተቡ! ተናግሬአለሁ፤ በጭራሽ!

👉 ጋዜጠኛው ፕሬዚደንት ትራምፕን እና ዶ/ር ፋውቺን በዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመራው የዓለም የጤና ድርጅት አላግባብ በሆነ መልክ ለቻይና በጣም ያዳላል ወይ?” በማለት ሲጠይቋቸው፡፡ የሚከተለውን መለሱ፦

👉 ፕሬዚደንት ትራምፕ፤ “ይህን አስመልክቶ አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮችን እየሰማን ነው፤ የ ዶ/ር ቴዎድሮስ ድርጅት አግባብ ባልሆነ መልክ ለቻይና ወግኗል፤ ብዙ ሰዎች በዚህ አልተደሰቱም

👉 /ር ፋውቺ፦

/ር ቴዎድሮስን ገና የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር እያለ ለረጅም ጊዜ አውቀዋለሁ፤ በጣም የተዋጣለት ሰው፡፡” ለበርካታ ዓመታት የዓለም የጤና ድርጅት ችግሮች አጋጥመውት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በዶ/ር ቴዎድሮስ መሪነት ጥሩ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት በግልጽ እንደሚታየው የዓለም ጤና ድርጅት ችግር የለውም የሚል ማንኛውም ሰው ድርጁትን እየተመለከተ አይደለም”። እኔ ግን በእሱ አመራር ስር ሁኔታዎች በጥሩ መልክ የተከናወኑ ይመስለኛል፡፡ እሱ ከችግሮቹ ሁሉ ተርፏል።”

👉 ነገር ግን ጋዜጠኛው፦ “የዓለም ጤና ድርጅት ቻይናን ለምን እንደሚደግፍ” ዶ/ር ፋውቺን በድጋሚ ሲጠይቃቸው የሚከተለውን መልስ ከንዴት ጋር ሰጥተዋል፦“እኔ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም ምክንያቱም አመለካከቴ የለኝምና ፣ ጥያቄዎ ምን እንደ ሆነ አላውቅም ፣” በማለት ገለጻቸውን አቁርጠዋል።

👉 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈገግታ፤ “ወደ ክለቡ እንኳን ደህና መጡ!፡፡ ትናንትና ከዶ/ር ቴዎድሮስ ጋር አውርቻለሁ፤ በጎ ሰው ይመስላል፤ ግን አላውቅም!

ዋው ያውም “በአንተ!”!

_______________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: