ኮሮና ዜና | የሙስሊም ወንድማማቾች አክቲቪስት ግብፃውያን ባለሥልጣናት እንዲበክሉ ጥሪ አቀረበ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020
የሚገርም ነው ምስሉ ላይ የሚታየው የፊልም ፖስተር “Death on The Nile – በአባይ ላይ ሞት” የተሰኘው ዝነኛ ፊልም ፖስተር ነው። የኢትዮጵያ ካርታ ሠርቷል። የፊልሙ ዋና ተዋናይና በዓለማችን ዝነኛ ከነበሩት የፊልምና ቲአትር ተውናዮች መካከል አንዱ የሆነው “እንግሊዛዊው” Sir Peter Ustinov- ሰር ፒተር ኡስቲኖቭ ነው። የፒተር ኡስቲኖቭ ሴት አያት ኢትዮጲያዊ ነበሩ። “እንደተወለድኩ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቴ ከዮርዳኖስ ወንዝ ጸበል አስመጥታ ክርስትና እንደነሳ አድርጋኝ ነበር” በማለት ፒተር ኡስቲኖቭ ሊያርፍ አካባቢ ሲመሰክር ሰምቼው ነበር። ይገርማል!
Leave a Reply