አውሬው ቀንዱን አሳየን | ጣልያን ኮሮማውያን ኢትዮጵያን አንለቅም ብለዋል

  የኤድስ ቫይረስን ፈጠረ የሚባለው ጣልያን–አሜሪካዊ ነው ፤ ኮሮናንስ ይህ ሰው ሊሆን ይችላልን? 👉 ሮማውያኑ ጣልያኖች አልለቀቁንም/ አይለቁንም መስኮት ላይ ሆኜ የምወደውን ንጹሑን እጣን ሳጤስ ያየችው ጣልያናዊት ጎረቤቴ፤ “አሁንም እጣን?” ብላ ስታስቀኝ ነበር። ገና አሁን ነው ያሰብኩት አንድ አራት አምስት ጣልያናውያን ጎረቤቶች አሉኝ፤ ጥሩዎች ናቸው፡ ሰላማዊ ግኑኝነትም አለን… ግን? ግን? በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ላለፉት አራት … Continue reading አውሬው ቀንዱን አሳየን | ጣልያን ኮሮማውያን ኢትዮጵያን አንለቅም ብለዋል