የኮሮና እምባ | ጳጳሱ በቫቲካን ፥ ኢማሙ በመካ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2020
ሁሉም ነገር ያሳዝናል ፤ የሰው ልጅ ከመጣበት መቅሰፍት መማር ይችል ይሆን?
ወገኔ፤ በተለይ አገር ቤት ያላችሁ ለክረምቱ ወራት በተለይ በመንፈስ ተዘጋጁ ፡ እንዘጋጅ ፣ እግዚአብሔር ይጠብቀን ፤ ግን አስከፊ ክረምት ሊሆን ይችላል። ዲያብሎስም ይህን አውቆ ነው፡ “ምርጫ” የተባለውን ቫይረስ፡ መጀመሪያ በፍልሰታ ጾም፣ በኋላ ላይ በነሃሴ መጨረሻ ላይ ለማካሄድ ያቀደው ፤ ሆን ተብሎ! ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ሳያልቅ ማድረግ ያሰበውን ለማድረግ ቸኩሏል።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on March 20, 2020 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, Infos.
Tagged: መስጊድ, መቅሰፍት, መካና መዲና, ሳውዲ አረቢያ, ባዶ አደባባይ, ቫቲካን, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, ኢማም, ኢትዮጵያ, እስላም, ካቶሊክ, ኮሮና ቫይረስ, ዓርብ, ጳጳስ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply