Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ግብጽ + ኦሮሞ + ኮሮና አብረው ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸውን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2020

እኔ አዎን! እላለሁ። ዝግጅቱን በማገባደድ ላይ ናቸው፤ እስኪዘምቱብን ጓጉተዋል። ግን፡ ኮሮና የተባለው ጋኔን ያልተበከሉትን ንፁህ ኢትዮጵያውያን አይደርስባቸውም። ከኮሮና የከፋው ቫይረስ በራሳቸው ላይ ነው የሚከሰተው። ግብጽም፣ ኦሮሚያም ስማቸውን እንኳን የሚያስታውስ አይኖረም፤ እልም ብለው ይጠፋሉ! ይጥፉም!

እንደ የዓለማችን ፈላጭ-ቆራጮች ከሆነ፤ የጥንቱ “አሮጌ” ዓለም ሙሉ በሙሉ እስካልተወገደ ድረስ አዲሱ ሉሲፈራዊ የዓለም ሥርዓት ሌመሠረት አይችልም። ስለዚህ ጠላቶቻቸው የሆኑት ጥንታውያን ሕዝቦች እና ክርስትና በተለይ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መወገድ አለባቸው ብለው ያምናሉ። የኢየሱስ ክርስቶስን ቋንቋ የሆነውን አራሜይክ ቋንቋን የሚናገሩትን ጥንታውያኑን ክርስቲያን ሶርያውያን እና ኢራቃውያን ላለፉት ዓመታት በመጨፍጨፍ አጥፍተዋቸዋል። ጥንታውያኑ ኮፕት ክርስቲያኖች በቁጥጥራቸው ውስጥ ስለገቡ ደካማ የሆነውን የግብጽን እስላማዊ ማሕበረሰብ ያጠነክሩላቸው ዘንድ ለመጠቀሚያ ይፈልጓቸዋልና ለጊዜው ይተዋቸዋል።

የሉሲፈራውያኑ ዋናው ትኩረታቸው በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ሕዝብ ላይ ነው። ልክ ከአምስት መቶ ዓመት በፊት እንዳደረጉት ዛሬም ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ለማድረግ አመቺ የሆነ ሁኔታ ፈጥረዋል፤ በረጅም ጊዜ ሂደት ያዘጋጇቸውን የሃገረ ኢትዮጵያና ክርስትና እምነቷ ጠላቶች የሆኑትን የዋቄዮአላህ ልጆች ስልጣን ላይ አስቀምጠዋል፤ ከመሀመዳውያን፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ግብረሰዶማውያን እና ኢአማንያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጋር ህብረት ፈጥረዋል።

ይህ የፀረኢትዮጵያ ዘመቻቸው እንቅፋት እንዳይገጥመው በተለያዩ ጊዜዎች የተለያዩ አጀንዳዎችን እየፈጠሩ እራሱን መከላከል ያለበት ሕዝብ እንዳይነቃ ያታልሉታል፣ ያዳክሙታል፣ ያስተኙታል። ኢንጂነር ስመኘውን ሲገድሉት ሕዝቡ ምናልባት ይነሳል፣ ቁጣውን ወደውጭ ያወጣል የሚል ፍራቻ ነበራቸው፤ ግን ምንም ነገር አለመታየቱን ሲያውቁ ወደ ጄነራሎቹ ግድያ ተሻገሩ፣ አሁንም ቁጣን አለመቀስቀሱን አዩ፣ ከዚያ ህፃናትን መመረዝና ማረድ፣ እናቶችን ማፈናቀል ወጣት ተማሪዎችን መጥለፍ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን ማቃጠል፣ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ለመግደል ደፈሩ። ይህ ሁሉ ገና ሙከራ ነው።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሃገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ደከሙ፣ አለቁ። ይህን ተከትሎ ከግራኝ ሠራዊት ጋር በህብረት የዘመቱት ኦሮሞ የተባሉት ነገዶች ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።

ዛሬም በተመሳሳይ ሁኔታ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ እና የሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ወርረው ለመቆጣጠር አመቺ የሆነውን ወቅት በመጠበቅ ላይ ናቸው፤ ልክ እንደ ቀደመው ግዜ አሁንም “ኮሮና” የተሰኘው ወረርሽኝ ጥሩ እድል ፈጥሮልናል የሚል እምነት አላቸው። ለዚህም ነው ግራኝ አብዮት አህመድ የኢትዮጵያ አየር መንግድን ወደ ቻይና የላከው። ቫይረሱ የአዲስ አበባን እና የሰሜኑን ሕዝብ ይጨርስልናል ብለው ያስባሉ። አንዳንድ የሰሜን ከተሞች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ያገዱት ከዚህ ጋር በተያያዘ ነው። ግን መንግስትና ሜዲያዎቻቸው የሚነዙትን የሽብር ፕሮፓጋንዳ አትስሟቸው። በጾም እና በፀሎት የሚኖሩትን የግመልና የውሻ ስጋ የማይመገቡትን፣ ቡና እና አረቄ የማይጠጡትን፣ ጥምባሆና ሺሻ የማያጤሱትን ኢትዮጵያውያንን ኮሮና አይዛቸውም።

የአባይ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ ባይሆንም ግራኝ አብዮት አህመድ ግን ከግብጽ እና አረቦች ጋር አብሮ ፀረኢትዮጵያ የሆነ ሚና የሚጫወትበት ቁልፍ ጉዳይ ነው። እንደ ግራኝ አብዮት ከሆነ የአባይ ጉዳይ አልቆለታል፤ ቤኒ ሻንጉልን እየተዘጋጀ ባለው የኦሮሞ ሠራዊት በመቆጣጠር ግድቡንና ውሃውን ለግብጽና አረብ አጋሮቹ ይሸልማል። ይህንም “ውላሂ” በማለት እስላማዊ ግዴታውን ተወጥቷል።

ግራኝ አብዮት አህመድ “ለብልጽግና” እያለና በኢትዮጵያ ስም ከዓለም ባንክ፣ ከአይ.ኤም.ኤፍ፣ ከአሜሪካ፣ አውሮፓና አረብ ሃገራት የሚያገኘውን መቶ ቢሊየን ዶላር የኦሮሞ ሠራዊትን ለማስታጠቅ እንደሚያውለው/እያዋለው እንደሆነ የቅንጣት ያህል አትጠራጠሩ።

በደጋምዎቹ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ በደማቸው ውስጥ ሥር ሰድዶ የገባ ጥላቻ ያላቸው “ኦሮሞዎች” በኮሮናም ሆና በመርዝ፣ በሜንጫም ሆነ በሚሳየል “ሀበሻ” የሚሉትን ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ሁሉም ነገር ግልጥ ብሎ እየታየና በቂ ማስረጃም እያለ ዝሆን ነኝ እሰብርሃለው የሚለውን ጠላቱን በጠላትነት ተቀብሎ እየተዋጋው ከመኖር አሻፈረኝ ያለው ኢትዮጵያዊ ለመጪው የጭፍጨፋና ዕልቂት ዘመን እራሱ ተጠያቂ ነው። ሆኖም ግብጻውያኑ፣ አረቦቹና ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች ዲያብሎሳዊ ህልማቸው ሙሉ በሙሉ አይሳካላቸውም። ፈጠነም ዘገየም በወረርሽኙ፣ በረሃብና በእርስበርስ ግጭቱ እያለቁና እየተላለቁ እራሳቸውን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርገው ያወጣሉ። ደጋማው የሰሜኑ ክፍል በታሪኩ በቂ ችግርና ሰቆቃ አይቷል፤ ስለዚህ አሁን መቅሰፍቱ ሁሉ የሚመጣው “ኦሮሚያ” ወደተሰኘው ቆላማ ክፍለ ሃገር ይሆናል።

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: