Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ወጣት ሴት ተማሪዎች ለ፺፭/95 ቀናት ጠፍተው የሴቶች ቀን? | ቅሌታም ትውልድ፣ ጨካኝና አላጋጭ መንግስት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2020

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፩]

በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

ተራማጆች ሆነናል፣ ሰልጥነናል ፥ መላው ዓለም ወዶናል፣ ደስ ይበለን፤ ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ ባለ ሥልጣናት ሴቶች ናቸው ፥ ሂ! !!” አሉን ሲኒኮቹና ግብዞቹ ባለጊዜዎቹ። እነዚህ አላጋጮች፣ ጨካኝ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለመሆኑ አባትና እናት አሏቸውን? ሴት ልጆችስ ይኖሯቸው ይሆንን? ምን ዓይነት ጉደኞች ቢሆኑ ነው? ሴቶቹም ወንዶቹም ምን ያህል ቀዝቃዛደም ያላቸው አረመኔዎች እንደሆኑ እያየን ነው? እግዚአብሔር የሰጣቸውን ነፃነት በመንፈግ ህፃናትንና ሴቶችን የሚያግቱትን፣ ዘር እየቆጠሩ ከክልሌ ውጡ እያሉ ንጹሃንን የሚያፈናቅሉትንና የሚገድሉትን፣ የክርስቶስን ልጆች በባርነት ለመግዛት የሚሹትን፣ ቤተ ክርስቲያንን የሚያወድሙትን አርግዘው የወለዱ እናቶች ሁሉ ማህፀናቸው እስከወዲያኛው ይዘጋ! ወልደው አይሳሙ! ይህንን እርጉም ትውልድ ያስረገዙ ወንዶች ሁሉ የዘር ፍሬያቸውን የኢትዮጵያ አምላክ እስከወዲያኛው ያመክነው! ድጋሚ ልጅ አይስጣቸው!

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬፥፲፯፤፲፰]

አሁንም፥ እባክህ። እግዚአብሔር ታጋሽና ምሕረቱ የበዛ፥ አበሳንና መተላለፍን ይቅር የሚል፥ ኃጢአተኞችንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችን ኃጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ በልጆች ላይ የሚያመጣ ነው ብለህ እንደ ተናገርህ፥ የጌታ ኃይል ታላቅ ይሁን።

___________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: