Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

እግዚአብሔር መልስ አለው | አሳቤ ታግታ አሊስ እና አይሻ በሰላም ትምህርታቸውን ሊቀጥሉ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2020

ከደምቢዶሎ ከጠፉት ህፃናት ተማሪዎች መካከል አንዷ “አሳቤ አየለ አለም “ ናት። አዎ! በአሁኑ ሰዓት በዚህ አለም አሳባችን ሊያይል የሚገባው በእነዚህ ምስኪን ልጆች ጉዳይ ላይ መሆን ነበረበት፤ ሆኖም የኛዎቹ ወንጀለኞች የመጠረጊያ ሰዓታቸው እስኪደርስ ድረስ ዝምታውን መርጠዋል፣ አለምም ጆሮ ዳባ ብላለች። እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም!

በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በመላው ዓለም ከአምስት መቶ ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትህምርት ቤት መሄድ አልቻሉም። አሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና አረቢያ ትምህርት ቤቶችን በመዝጋት ላይ ናቸው።

ለመሆኑ በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ከተሰወሩት እህቶቻችን ጋር አብረው ሲማሩ የነበሩት ኦሮሞ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰላም ቀጥለዋልን? ጉዳዩን በማስመልከት ወደ ዩኒቨርሲቲው ሄዶ ሊመረምር፣ ሊያጣራና ሊጠይቅ የሚችል አንድም ተቆርቆሬ ሜዲያ ወይም ግለሰብ የለም? !

____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: