Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ኮሮና ዜና | ኮሮና ቫይረስ መካ ገባች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2020

ጥቁሩ ድንጋይ (ካባው) ባዶ ነው ፤ በዙሪያውም በበሽታ መከላከያ ኬሚካል ወለሉን ሲያጸዱ ይታያሉ።

ክርስቲያን ሁሉም በክርስቶስ እንዲድን ከመመኘት በቀር ለማንም መጥፎ ነገርን አይመኝም፤ በተለይ በክርስቶስ ሳይድኑ የሚሞት በይበልጥ ያሳዝናሉ። ሆኖም መሆን ያለበት ይሆናል፤ መማር ያለበትም ይማራል።

ኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ ቻይና መግባቱና ብዙ ሰዎች መሞታቸው ሲሰማ ሲደሰቱና ሲጨፍሩ የነበሩት በመላው ዓለም የሚገኙ ሙስሊሞች ነበሩ። በማህበራዊ ድህረ ገጹ ገብታችሁ ተመልከቱ፤ “የታባቷ ቻይና፤ ኮሮና ቫይረስ የሙስሊሞችን ጠላት ቻይኖችን ለመቅጣት አላህ የፈጠረው ቫይረስ ነው።” እያሉ በጭካኔ ጮቤ ሲረግጡ ነበር። አሁንስ ምን ሊሉ ነው? ሀዲሳቸው “መካን እና መዲናን አላህ ከማንኛውም ዓይነት በሽታ መላዕክትን በመላክ ይጠብቃቸዋል።” ይላል። ታዲያ እነዚህን ግብዞች አሁን ምን ሊውጣቸው ነው?

__________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: