ክርስቶስን የተቀበለው ጀግናው የቀድሞ-ሙስሊም ሙስሊሞችን ከቁርአን እንዲያፈገፍጉ አደረጋቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2020
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]
“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”
አንድ የክርስቶስ አርበኛ እንዲህ ትኩስ መሆን ነው ያለበት። በተለይ ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ብለው በሚታዩበትና በቂ መረጃዎችም ማግኘት በሚቻልበት በዚህ ዘመን ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ ሊመጡና ሊድኑ የሚችሉት ብቸኛው መንገድ ይህ ነው።
___________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on March 5, 2020 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith, Infos.
Tagged: ሃይድ ፓርክ, ህፃናት ደፈራ, ለንደን, መሀመድ, መናፈሻ, ሙስሊሞች, እስልምና, ክሪፕቶኒይት, ክርስቲያኖች, ክርስትና, ጋብቻ, Christians, Ex-Muslims, Hyde Park, Islam, Kryptonite, London, Marriage, Pedophilia, Speakers Corner. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply